https://amh.sputniknews.africa/20260715/4662994.html
የዛፖሮዥዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ዋና መሐንዲስ በኪዬቭ አገዛዝ ሆን ተብሎ የተፈጸመ የሽብር ጥቃት ተገደሉ - ሮሳቶም
የዛፖሮዥዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ዋና መሐንዲስ በኪዬቭ አገዛዝ ሆን ተብሎ የተፈጸመ የሽብር ጥቃት ተገደሉ - ሮሳቶም
Sputnik አፍሪካ
የዛፖሮዥዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ዋና መሐንዲስ በኪዬቭ አገዛዝ ሆን ተብሎ የተፈጸመ የሽብር ጥቃት ተገደሉ - ሮሳቶም የዩክሬን ድሮን በኩባንያው መኪና ላይ በፈፀመው ጥቃት ሹፌሩም ጭምር እንደተገደለ የሮሳቶም ዋና ዳይሬክተር ሊካቼቭ ተናግረዋል።... 15.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-15T20:57+0300
2026-07-15T20:57+0300
2026-07-15T21:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0f/4662841_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_f4e52fddbedf1d28383525e423d41055.jpg
የዛፖሮዥዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ዋና መሐንዲስ በኪዬቭ አገዛዝ ሆን ተብሎ የተፈጸመ የሽብር ጥቃት ተገደሉ - ሮሳቶም የዩክሬን ድሮን በኩባንያው መኪና ላይ በፈፀመው ጥቃት ሹፌሩም ጭምር እንደተገደለ የሮሳቶም ዋና ዳይሬክተር ሊካቼቭ ተናግረዋል። "አሌክሳንደር ያኮቭሌቭ መላ ሕይወቱን ለኒውክሌር ኃይል ዘርፍ ያዋለ ሲሆን በውጊያ ቦታው ግዳጁን እየተወጣ ሞቷል።" የሀገሪቱ የፖለቲካ አመራሮች ስለሁኔታው መረጃ እንደደረሳቸውም አክለው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0f/4662841_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_60af97938975d8a36e9c78914f271c45.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የዛፖሮዥዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ዋና መሐንዲስ በኪዬቭ አገዛዝ ሆን ተብሎ የተፈጸመ የሽብር ጥቃት ተገደሉ - ሮሳቶም
20:57 15.07.2026 (የተሻሻለ: 21:04 15.07.2026) የዛፖሮዥዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ዋና መሐንዲስ በኪዬቭ አገዛዝ ሆን ተብሎ የተፈጸመ የሽብር ጥቃት ተገደሉ - ሮሳቶም
የዩክሬን ድሮን በኩባንያው መኪና ላይ በፈፀመው ጥቃት ሹፌሩም ጭምር እንደተገደለ የሮሳቶም ዋና ዳይሬክተር ሊካቼቭ ተናግረዋል።
"አሌክሳንደር ያኮቭሌቭ መላ ሕይወቱን ለኒውክሌር ኃይል ዘርፍ ያዋለ ሲሆን በውጊያ ቦታው ግዳጁን እየተወጣ ሞቷል።"
የሀገሪቱ የፖለቲካ አመራሮች ስለሁኔታው መረጃ እንደደረሳቸውም አክለው ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X