ግረሃም* የማኬይንን የሩሲያ ጥላቻ የቅብብሎሽ ዱላ አሳልፎ ሰጥቷል፤ ቀጣዩ ሰው የሚረከበው ይሆናል - ዛካሮቫ

ሰብስክራይብ

ግረሃም* የማኬይንን የሩሲያ ጥላቻ የቅብብሎሽ ዱላ አሳልፎ ሰጥቷል፤ ቀጣዩ ሰው የሚረከበው ይሆናል - ዛካሮቫ

​ሩሲያውያንን መግደል "ከሁሉ የተሻለ ኢንቨስትመንት" ነው ብሎ ለጠራ ሰው ሞስኮ አታዝንም ያሉት የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ፤ አሳፋሪው ጉዳይ እንዲህ ዓይነት አመለካከቶች በከፍተኛ የምዕራባውያን የሥልጣን እርከን ላይ መድረሱ ነው ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።

​*በሩሲያ ሸባሪ እና አክራሪ ተብሎ የተፈረጀ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0