https://amh.sputniknews.africa/20260715/4662334.html
ደቡብ አፍሪካ ለእስራኤል የምታደርገው የከሰል ሽያጭ ከፕሬዚዳንቱ የአስፈፃሚ ትዕዛዝ ወሰን ውጪ ነው - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ
ደቡብ አፍሪካ ለእስራኤል የምታደርገው የከሰል ሽያጭ ከፕሬዚዳንቱ የአስፈፃሚ ትዕዛዝ ወሰን ውጪ ነው - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ
Sputnik አፍሪካ
ደቡብ አፍሪካ ለእስራኤል የምታደርገው የከሰል ሽያጭ ከፕሬዚዳንቱ የአስፈፃሚ ትዕዛዝ ወሰን ውጪ ነው - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ ከንግድ አኳያ ደቡብ አፍሪካ ለእስራኤል አሰቃቂ ድርጊቶች ልትሰጥ የምትችለው ምላሽ ውስን ነው፤ ምክንያቱም... 15.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-15T20:05+0300
2026-07-15T20:05+0300
2026-07-15T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0f/4662181_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_284630b208a41a63c8b770485f43824b.jpg
ደቡብ አፍሪካ ለእስራኤል የምታደርገው የከሰል ሽያጭ ከፕሬዚዳንቱ የአስፈፃሚ ትዕዛዝ ወሰን ውጪ ነው - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ ከንግድ አኳያ ደቡብ አፍሪካ ለእስራኤል አሰቃቂ ድርጊቶች ልትሰጥ የምትችለው ምላሽ ውስን ነው፤ ምክንያቱም አንዳንድ የደቡብ አፍሪካ እና የእስራኤል የንግድ ግንኙነቶች "በግል ኩባንያዎች መካከል በሚደረጉ ስምምነቶች" ስር የሚወድቁ በመሆናቸው ነው ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ጥያቄ በሰጡት ምላሽ ተናግረዋል።ቪንሰንት ማግዌንያ፤ "ሲሪል ራማፎሳ እንዲያው በጠዋት ተነስተው ኩባንያዎች እና የንግድ ልውውጣቸው ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድር አስፈፃሚ ትዕዛዝ ለመስጠት መወሰን አይችሉም። ስለዚህ የሕግ ማዕቀፉ ምን እንደሚል መመልከት ያስፈልጋል። ከሕግ አማራጮች አንጻር ጉዳዩ ምን ይመስላል በሚለው ዙሪያ እዚሁ ቢሮአችን ውስጥ እርስ በእርሳችን የተወሰነ ክርክር አድርገናል" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ደቡብ አፍሪካ ለእስራኤል የምታደርገው የከሰል ሽያጭ ከፕሬዚዳንቱ የአስፈፃሚ ትዕዛዝ ወሰን ውጪ ነው - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ
Sputnik አፍሪካ
ደቡብ አፍሪካ ለእስራኤል የምታደርገው የከሰል ሽያጭ ከፕሬዚዳንቱ የአስፈፃሚ ትዕዛዝ ወሰን ውጪ ነው - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ
2026-07-15T20:05+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0f/4662181_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_25041b2f46e143e008633d5bec09c087.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ደቡብ አፍሪካ ለእስራኤል የምታደርገው የከሰል ሽያጭ ከፕሬዚዳንቱ የአስፈፃሚ ትዕዛዝ ወሰን ውጪ ነው - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ
20:05 15.07.2026 (የተሻሻለ: 20:14 15.07.2026) ደቡብ አፍሪካ ለእስራኤል የምታደርገው የከሰል ሽያጭ ከፕሬዚዳንቱ የአስፈፃሚ ትዕዛዝ ወሰን ውጪ ነው - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ
ከንግድ አኳያ ደቡብ አፍሪካ ለእስራኤል አሰቃቂ ድርጊቶች ልትሰጥ የምትችለው ምላሽ ውስን ነው፤ ምክንያቱም አንዳንድ የደቡብ አፍሪካ እና የእስራኤል የንግድ ግንኙነቶች "በግል ኩባንያዎች መካከል በሚደረጉ ስምምነቶች" ስር የሚወድቁ በመሆናቸው ነው ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ጥያቄ በሰጡት ምላሽ ተናግረዋል።
ቪንሰንት ማግዌንያ፤ "ሲሪል ራማፎሳ እንዲያው በጠዋት ተነስተው ኩባንያዎች እና የንግድ ልውውጣቸው ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድር አስፈፃሚ ትዕዛዝ ለመስጠት መወሰን አይችሉም። ስለዚህ የሕግ ማዕቀፉ ምን እንደሚል መመልከት ያስፈልጋል። ከሕግ አማራጮች አንጻር ጉዳዩ ምን ይመስላል በሚለው ዙሪያ እዚሁ ቢሮአችን ውስጥ እርስ በእርሳችን የተወሰነ ክርክር አድርገናል" ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X