የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ በዓመቱ የ12.5 ቢሊዮን ዶላር ስምምነት አሳካ

© telegram sputnik_ethiopiaየውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ በዓመቱ የ12
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ በዓመቱ የ12 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.07.2026
ሰብስክራይብ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ በዓመቱ የ12.5 ቢሊዮን ዶላር ስምምነት አሳካ

 

የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ጥረት አዳዲስ የውጭ ባለ ሀብቶች ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ እና በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች መዋዕለ ነዋያቸውን እንዲያፈሱ ማስቻሉን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ዩሐንስ ፋንታውን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።

 

በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ አምባሳደሮች ለውጤቱ አስተዋጽኦ እንዳደረጉ እና ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት ምቹ እንደሆነች የማሳወቅ ሥራው እንደቀጠለ ገልፀዋል።

 

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0