ናይጄሪያ በሰብዓዊ ዕርዳታ ዙሪያ በዓለም አቀፍ ለጋሾች እና በተመድ ተቋማት ላይ ያላትን ጥገኝነት ለመቀነስ ማቀዷ ተዘገበ

© telegram sputnik_ethiopiaናይጄሪያ በሰብዓዊ ዕርዳታ ዙሪያ በዓለም አቀፍ ለጋሾች እና በተመድ ተቋማት ላይ ያላትን ጥገኝነት ለመቀነስ ማቀዷ ተዘገበ
ናይጄሪያ በሰብዓዊ ዕርዳታ ዙሪያ በዓለም አቀፍ ለጋሾች እና በተመድ ተቋማት ላይ ያላትን ጥገኝነት ለመቀነስ ማቀዷ ተዘገበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.07.2026
ሰብስክራይብ

ናይጄሪያ በሰብዓዊ ዕርዳታ ዙሪያ በዓለም አቀፍ ለጋሾች እና በተመድ ተቋማት ላይ ያላትን ጥገኝነት ለመቀነስ ማቀዷ ተዘገበ

​ሀገሪቱ የተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ "ኦቻ" እና ሰፊውን የተመድ መዋቅር በመጠቀም እ.ኤ.አ በ2027 የሰብዓዊ ዕርዳታ ዕቅዷን በራሷ ለመምራት መዘጋጀቷን የናይጄሪያ ሰብዓዊ ጉዳዮች ሚኒስትር በርናርድ ዶሮን ጠቅሰው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

​ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሰብዓዊ ዝግጁነት፣ ምላሽ አሰጣጥ እና መልሶ ማቋቋም ሥራዎችን ለማጠናከር ከፌዴራልና ከክልል ባለሥልጣናት፣ ከረድኤት ድርጅቶች እና ጉዳት ከደረሰባቸው ማኅበረሰቦች ጋር በቅንጅት እንደሚሠራ ዶሮ ገልጸዋል።

​ ናይጄሪያ እና ተመድ የሰብዓዊ ዕቅድ፣ ቅንጅት እና የፋይናንስ ኃላፊነቶችን ወደ ሀገራዊ ተቋማት ይበልጥ ማቅረብ በሚቻልበት ሁኔታ ዙሪያ በአቡጃ በተካሄደ የሽግግር አውደ ጥናት ላይ መወያየታቸው ታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0