የጋና ባሕላዊ የወርቅ ምርት የ2025ቱን ክብረወሰን ይሰብራል ተባለ

© telegram sputnik_ethiopiaየጋና ባሕላዊ የወርቅ ምርት የ2025ቱን ክብረወሰን ይሰብራል ተባለ
የጋና ባሕላዊ የወርቅ ምርት የ2025ቱን ክብረወሰን ይሰብራል ተባለ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.07.2026
ሰብስክራይብ

የጋና ባሕላዊ የወርቅ ምርት የ2025ቱን ክብረወሰን ይሰብራል ተባለ

የጋና ወርቅ ቦርድ እ.ኤ.አ በ2026 የመጀመሪያ አጋማሽ ከባሕላዊ ወርቅ አምራቾች እስከ 54 ቶን ወርቅ መግዛቱንና የዘንድሮው ምርት የባለፈውን ዓመት ክብረወሰን ለመጋራት ወይም ለመሻገር በጥሩ ጉዞ ላይ እንደሚገኝ የቦርዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሳሚ ጂያምፊ ገልጸዋል።

ኮንትሮባንድን ለመግታት የተደረጉ ማሻሻያዎች በ2025 የጋናን የባሕላዊ ወርቅ ምርት ወደ ከፍተኛው 104 ቶን በማድረስ ከግዙፍ ማዕድን አምራቾች እንዲበልጥ አድርገውታል። ዘርፉ ትልልቅ የማዕድን ኩባንያዎች ካስገቡት 9 ቢሊዮን ዶላር የላቀ 11 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ የውጭ ምንዛሬ ማስገኘቱን ዋና ሥራ አስፈጻሚው አክለው ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0