ኢትዮጵያ ሰባት ዓይነት የህፃናት ጉሉኮስ መድኃኒቶችን በሀገር ውስጥ ማምረት ጀመረች

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ሰባት ዓይነት የህፃናት ጉሉኮስ መድኃኒቶችን በሀገር ውስጥ ማምረት ጀመረች

ይህም ከዚህ ቀደም መድኃኒቶቹን ከውጭ ለማስገባት ይወጣ የነበረውን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ የሚያስቀር እና በህክምናው ዘርፍ የሚታየውን የክሊኒካል አቅርቦት ክፍተት እንደሚሞላ ተነግሯል።

በተጨማሪም የመድኃኒት አቅርቦት ዋስትናን በማረጋገጥ ዓለም አቀፍ የአቅርቦት መስተጓጎል በመሠረታዊ መድኃኒቶች ላይ የሚፈጥረውን ክፈተት እንደሚሞላ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ፍሬህይወት አበበ ገልጸዋል።

የኢትዮጵያ የመድኃኒት ማምረት አቅም ከሦስት ዓመታት በፊት ከነበረው 8% በአሁኑ ወቅት ወደ 44% ማደጉንም ኃላፊዋ አስታውሰዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0