https://amh.sputniknews.africa/20260715/4659146.html
በፋርስ ባሕረ ሰላጤ ያለው ሁኔታ እየተባባሰ ባይገኛል፤ አሜሪካ በአሁኑ ወቅት በዩክሬን የሰላም እልባት ላይ ትኩረት እያደረገች አይደለም - ክሬምሊን
በፋርስ ባሕረ ሰላጤ ያለው ሁኔታ እየተባባሰ ባይገኛል፤ አሜሪካ በአሁኑ ወቅት በዩክሬን የሰላም እልባት ላይ ትኩረት እያደረገች አይደለም - ክሬምሊን
Sputnik አፍሪካ
በፋርስ ባሕረ ሰላጤ ያለው ሁኔታ እየተባባሰ ባይገኛል፤ አሜሪካ በአሁኑ ወቅት በዩክሬን የሰላም እልባት ላይ ትኩረት እያደረገች አይደለም - ክሬምሊንየፕሬዚዳንቱ ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ በመግለጫቸው ያነሷቸው ሌሎች ነጥቦች፦▪ ሩሲያ፤ ዋሽንግተን... 15.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-15T16:57+0300
2026-07-15T16:57+0300
2026-07-15T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0f/4658993_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_93de907c5bc5a4ade4d126103cfe7b03.jpg
በፋርስ ባሕረ ሰላጤ ያለው ሁኔታ እየተባባሰ ባይገኛል፤ አሜሪካ በአሁኑ ወቅት በዩክሬን የሰላም እልባት ላይ ትኩረት እያደረገች አይደለም - ክሬምሊንየፕሬዚዳንቱ ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ በመግለጫቸው ያነሷቸው ሌሎች ነጥቦች፦▪ ሩሲያ፤ ዋሽንግተን በአሁኑ ወቅት ካሉባት ችግሮች ነፃ ስትሆን በዩክሬን ጉዳይ ላይ የምታደርገውን የሽምግልና ጥረት ለመቀጠል ዝግጁ መሆኗን የሚጠቁሙ ምልክቶች ከአሜሪካ አግኝታለች።▪ አዳዲስ ፀረ-ሩሲያ ማዕቀቦችን በተመለከተ ከአሜሪካ የሚወጡ መግለጫዎችን ክሬምሊን በጥንቃቄ እያዳመጠ፣ እየመዘገበ እና እየተነተነ ይገኛል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0f/4658993_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_8e93c5247b841dca405acd5a67020751.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በፋርስ ባሕረ ሰላጤ ያለው ሁኔታ እየተባባሰ ባይገኛል፤ አሜሪካ በአሁኑ ወቅት በዩክሬን የሰላም እልባት ላይ ትኩረት እያደረገች አይደለም - ክሬምሊን
16:57 15.07.2026 (የተሻሻለ: 17:04 15.07.2026) በፋርስ ባሕረ ሰላጤ ያለው ሁኔታ እየተባባሰ ባይገኛል፤ አሜሪካ በአሁኑ ወቅት በዩክሬን የሰላም እልባት ላይ ትኩረት እያደረገች አይደለም - ክሬምሊን
የፕሬዚዳንቱ ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ በመግለጫቸው ያነሷቸው ሌሎች ነጥቦች፦
▪ ሩሲያ፤ ዋሽንግተን በአሁኑ ወቅት ካሉባት ችግሮች ነፃ ስትሆን በዩክሬን ጉዳይ ላይ የምታደርገውን የሽምግልና ጥረት ለመቀጠል ዝግጁ መሆኗን የሚጠቁሙ ምልክቶች ከአሜሪካ አግኝታለች።
▪ አዳዲስ ፀረ-ሩሲያ ማዕቀቦችን በተመለከተ ከአሜሪካ የሚወጡ መግለጫዎችን ክሬምሊን በጥንቃቄ እያዳመጠ፣ እየመዘገበ እና እየተነተነ ይገኛል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X