"የፈረንሳይ ፍትሕ ሥርዓት ኖቪኮቫ ላይ የተከተፈውን ክስ አግባብነት እንዴት ሊያስረዳ እንደሚችል ፈጽሞ ግራ አጋቢ ነው" - ፈረንሳዊ ጋዜጠኛ

© telegram sputnik_ethiopia"የፈረንሳይ ፍትሕ ሥርዓት ኖቪኮቫ ላይ የተከተፈውን ክስ አግባብነት እንዴት ሊያስረዳ እንደሚችል ፈጽሞ ግራ አጋቢ ነው" - ፈረንሳዊ ጋዜጠኛ
የፈረንሳይ ፍትሕ ሥርዓት ኖቪኮቫ ላይ የተከተፈውን ክስ አግባብነት እንዴት ሊያስረዳ እንደሚችል ፈጽሞ ግራ አጋቢ ነው - ፈረንሳዊ ጋዜጠኛ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.07.2026
ሰብስክራይብ

"የፈረንሳይ ፍትሕ ሥርዓት ኖቪኮቫ ላይ የተከተፈውን ክስ አግባብነት እንዴት ሊያስረዳ እንደሚችል ፈጽሞ ግራ አጋቢ ነው" -  ፈረንሳዊ ጋዜጠኛ

​ የፈረንሳይ ፍርድ ቤቶች "በተፅዕኖ ሥር የወደቁ" ናቸው ሲሉ ሎረን ብራያርድለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

​ የአና ኖቪኮቫ ጉዳይ "ፖለቲካዊ" እና "አሳፋሪ" እንዲሁም የቀረበባት የሰለላ ውንጀላ "አስቂኝ" ነው ሲል አክሏል።

​ለዶንባስ ሲቪል ነዋሪዎች ሰብዓዊ እርዳታ በማሰባሰብ ላይ የነበረችው ኖቪኮቫ እ.ኤ.አ በ2025 በቁጥጥር ሥር የዋለች ሲሆን ከእስር እንድትለቀቅ ያቀረበችው አቤቱታ ዛሬ ይመረመራል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0