ሀገር በቀል የብሔራዊ የምክክር መድረክ ሁሉንም ባለድርሻ አሸናፊ ያደርጋል - ኢትዮጵያዊ ተንታኝ

ሰብስክራይብ

ሀገር በቀል የብሔራዊ የምክክር መድረክ ሁሉንም ባለድርሻ አሸናፊ ያደርጋል - ኢትዮጵያዊ ተንታኝ

በተለይም በኢትዮጵያ  በዘመናት መካከል ያጋጠሙ ቅሬታዎች ፣ የህግና የመዋቅር ድክመቶችን ለማስተካክል አገር በቀል የምክክር ሂደት ትልቅ ሚና እንዳለው የአስተዳደርና የልማት ፖሊሲ ተንታኙ ጅሬኛ ታደሰ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ተንታኙ "​ወደ ብሔራዊ ምክክር ወይም ብሔራዊ መግባባት ስንመጣ... ባለድርሻ አካላት በጋራ መወያየት ይኖርባቸዋል። እርስ በርስ በመከባበር የመደማመጥና የመናገር እኩል ዕድል ሊኖራቸው ይገባል፤ እውነታቸውም ሊደመጥ ይገባል። በዚህም የመጨረሻው ውጤት ሁሉንም ወገን አሸናፊ የሚያደርግ ይሆናል '' ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0