በኦዴሳ ወደብ ላይ በሩሲያ ድሮኖች በተፈጸመው ጥቃት ተጨማሪ 3 የደረቅ ጭነት መርከቦች ተመተዋል - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopiaበኦዴሳ ወደብ ላይ በሩሲያ ድሮኖች በተፈጸመው ጥቃት ተጨማሪ 3 የደረቅ ጭነት መርከቦች ተመተዋል - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር
በኦዴሳ ወደብ ላይ በሩሲያ ድሮኖች በተፈጸመው ጥቃት ተጨማሪ 3 የደረቅ ጭነት መርከቦች ተመተዋል - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.07.2026
ሰብስክራይብ

በኦዴሳ ወደብ ላይ በሩሲያ ድሮኖች በተፈጸመው ጥቃት ተጨማሪ 3 የደረቅ ጭነት መርከቦች ተመተዋል - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር

በዩክሬን ጦር አገልግሎት ይውሉ የነበሩ አምስት የነዳጅ ማጠራቀሚያ ታንኮች መመታታቸውን ሚኒስቴሩ አክሎ ገልጿል።

የሩሲያ ጦር ከጎርጎሮሳውያኑ 2026 መጀመሪያ አንስቶ በሁሉም የልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ቀጣናዎች ውስጥ ግስጋሴውን የቀጠለ ሲሆን፣ በዶንባስ እና ባሻገር ያሉ መንደሮችን ተራ በተራ በመቆጣጠር ላይ ይገኛል። በተጨማሪም በድንበር አካባቢዎች ያለውን የደህንነት ቀጣና በየጊዜው እያሰፋ መሆኑን ገልጿል።

በዩክሬን እየተካሄደ ስላለው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የስፑትኒክ አፍሪካን ልዩ ትንታኔ እዚህ ያንብቡ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0