ሀገራዊ ችግሮችን በምክክር ለመፍታት ከምዕራባውያን መፍትሄ ይልቅ ሀገር በቀል ሥርዓቶችን መከተል ይገባል - የአስተዳደርና የልማት ፖሊሲ ተንታኝ

ሰብስክራይብ

ሀገራዊ ችግሮችን በምክክር ለመፍታት ከምዕራባውያን መፍትሄ ይልቅ ሀገር በቀል ሥርዓቶችን መከተል ይገባል - የአስተዳደርና የልማት ፖሊሲ ተንታኝ 

በሀገራዊ ምክክሮች ላይ የሌሎች ሀገራት ጣልቃ ገብነት ካለ ችግሩ ዘላቂ መፍትሄ እንዳይኖረው ያደርጋል ሲሉ የአስተዳደርና የልማት ፖሊሲ ተንታኙ ጅሬኛ ታደሰ ነገ ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም. የሚጀመረውን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር አስመልክቶ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"በሀገራዊ ምክክር ሂደት ላይ የሦስተኛ ወገን ጣልቃ ገብነት ወይም የሥልጣን መጋራት ካለ፣ የሆነ የተለየ ፍላጎት አለ ማለት ነው። ነገር ግን ሂደቱ ሀገር በቀል አሊያም በውስጥ አቅም የሚደረግ ከሆነ፣ ለችግሮች ሁሉ ዐውድ ሰጥቶ ለማለፍ ቀላል ይሆናል። በብለዋል

ሀገራዊ ምክክሩ በኢትዮጵያ የውስጥ አቅም መደረጉ ውጤቱ ላይ ሊያሳድር ስለሚችለው አዎንታዊ ተጽዕኖ ባለሙያው የሰጡትን ማብራሪያ ከቪዲዮው ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0