አገራዊ ምክክሩ ከየትኛውም የሕይወት ክፍል የተወጣጡ ዜጎች የሚመክሩበት ነው - የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር

ሰብስክራይብ

አገራዊ ምክክሩ ከየትኛውም የሕይወት ክፍል የተወጣጡ ዜጎች የሚመክሩበት ነው - የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር

መስፍን አርአያ (ፕ/ር) ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ "ከኢትዮጵያ ከሁሉም አካባቢዎች እንዲሁም ከተለያዩ የዓለም አገራት የተውጣጡ ተሳታፊዎች አሉን። ምክክሩ ሁሉም እኩል በሆነ ደረጃ የሚወያዩበት ነው።" ብለዋል።

በነገው ዕለት የሚጀመረው ሀገራዊ ምክክር ምን ያህል አሳታፊ ነው የሚለውን ለመገንዘብ ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0