የኳታሩ አሚር ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቤተ-መንግሥት አቀባበል አደረጉ

ሰብስክራይብ

የኳታሩ አሚር ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቤተ-መንግሥት አቀባበል አደረጉ

የኳታሩ አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል ታኒ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ልዑካቸውን በዶሃ በሚገኘው የሉሳይል ቤተ መንግሥት ተቀብለው አነጋግረዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀድሞው የኳታር አሚር ሼክ ሃማድ ቢን ኸሊፋ አል-ታኒ ከዚህ ዓለም በሞት መለየትን ተከትሎ የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ለመግለጽ ትናንት ሰኞ ዶሃ መግባታቸው ይታወሳል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0