https://amh.sputniknews.africa/20260714/4644052.html
የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ኮርፕስ በጆርዳን በሚገኝ የአሜሪካ የአየር ምድብ ላይ ጥቃት መፈጸሙ ተዘገበ
የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ኮርፕስ በጆርዳን በሚገኝ የአሜሪካ የአየር ምድብ ላይ ጥቃት መፈጸሙ ተዘገበ
Sputnik አፍሪካ
የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ኮርፕስ በጆርዳን በሚገኝ የአሜሪካ የአየር ምድብ ላይ ጥቃት ፈፈጸሙ ተዘገበ የአየር ምድቡ አሜሪካ ኃይሎች በኢራን ላይ ጥቃት ለመሰንዘር የሚጠቀሙበት እንደሆነም ገልጿል፡፡ “የእስልምና ተዋጊዎች... ‘ሕጻናትን ገዳይ’... 14.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-14T10:31+0300
2026-07-14T10:31+0300
2026-07-14T10:35+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0e/4643899_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_b65f372ab724c2cc3d4b86d2442d3317.jpg
የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ኮርፕስ በጆርዳን በሚገኝ የአሜሪካ የአየር ምድብ ላይ ጥቃት ፈፈጸሙ ተዘገበ የአየር ምድቡ አሜሪካ ኃይሎች በኢራን ላይ ጥቃት ለመሰንዘር የሚጠቀሙበት እንደሆነም ገልጿል፡፡ “የእስልምና ተዋጊዎች... ‘ሕጻናትን ገዳይ’ በሆነው የአሜሪካ ጦር በተያዘው አየር ማረፊያ ላይ በሚገኙት የጠላት አሜሪካውያን ቁልፍ ተቋማትና ይዞታዎች ላይ ጥቃት ፈጽመዋል” ሲል ፕሬስ ቲቪ አብዮታዊ ዘቡን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡ ይህ የአየር ምድብ በበአሜሪካ ኃይሎች በኢራን ግዛት ላይ ጥቃቶችን ለመሰንዘር ያገለግል እንደነበር ተጠቁሟል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0e/4643899_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_c964a8fe0cb6a3e0cbe2822b293f0e67.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ኮርፕስ በጆርዳን በሚገኝ የአሜሪካ የአየር ምድብ ላይ ጥቃት መፈጸሙ ተዘገበ
10:31 14.07.2026 (የተሻሻለ: 10:35 14.07.2026) የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ኮርፕስ በጆርዳን በሚገኝ የአሜሪካ የአየር ምድብ ላይ ጥቃት ፈፈጸሙ ተዘገበ የአየር ምድቡ አሜሪካ ኃይሎች በኢራን ላይ ጥቃት ለመሰንዘር የሚጠቀሙበት እንደሆነም ገልጿል፡፡
“የእስልምና ተዋጊዎች... ‘ሕጻናትን ገዳይ’ በሆነው የአሜሪካ ጦር በተያዘው አየር ማረፊያ ላይ በሚገኙት የጠላት አሜሪካውያን ቁልፍ ተቋማትና ይዞታዎች ላይ ጥቃት ፈጽመዋል” ሲል ፕሬስ ቲቪ አብዮታዊ ዘቡን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡
ይህ የአየር ምድብ በበአሜሪካ ኃይሎች በኢራን ግዛት ላይ ጥቃቶችን ለመሰንዘር ያገለግል እንደነበር ተጠቁሟል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X