ይመልከቱ፦ የሩሲያ የደኅንነት አገልግሎት በሞስኮ አቅራቢያ የዩክሬንን የድሮን ጥቃት ቡድን ተልዕኮ አከሸፈ

ሰብስክራይብ

ይመልከቱ፦ የሩሲያ የደኅንነት አገልግሎት በሞስኮ አቅራቢያ የዩክሬንን የድሮን ጥቃት ቡድን ተልዕኮ አከሸፈ

የሩሲያ ፌዴራል የደኅንነት አገልግሎት በሞስኮ ክልል የሚገኝን አንድ ስትራቴጂካዊ ተቋም ኢላማ ያደረገውን የዩክሬን የካሚካዜ ድሮን ጥቃት ሴራ ላይ የተሳተፈ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ሲውል እና ግብረ አበሩ ሲደመሰስ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ይፋ አድርጓል።

ጥቃቱ ከመፈጸሙ በፊት በተካሄደው በዚህ ኦፕሬሽን ሥጋቱን ሙሉ በሙሉ ማክሸፍ ተችሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0