https://amh.sputniknews.africa/20260713/4639888.html
ዳግም የመኖር ዕድል፦ የቆሰለ ዝሆን በኬንያውያን ባለሙያዎች ነፍስ ዘራ
ዳግም የመኖር ዕድል፦ የቆሰለ ዝሆን በኬንያውያን ባለሙያዎች ነፍስ ዘራ
Sputnik አፍሪካ
#Viral |ዳግም የመኖር ዕድል፦ የቆሰለ ዝሆን በኬንያውያን ባለሙያዎች ነፍስ ዘራአንድ በመርዛማ ቀስት የቆሰለ ዝሆን በአካባቢው መደበኛ ቅኝት ወቅት በመንገድ ሳለ አንድ ነጠላ መግል ነጠብጣብ ከታየየበት በኋላ ለአንድ ሳምንት ያህል ክትትል ተደረገለት።... 13.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-13T20:14+0300
2026-07-13T20:14+0300
2026-07-13T20:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0d/4639735_0:291:480:561_1920x0_80_0_0_25e4d7413660ad81f1a705ede7aed9de.jpg
#Viral |ዳግም የመኖር ዕድል፦ የቆሰለ ዝሆን በኬንያውያን ባለሙያዎች ነፍስ ዘራአንድ በመርዛማ ቀስት የቆሰለ ዝሆን በአካባቢው መደበኛ ቅኝት ወቅት በመንገድ ሳለ አንድ ነጠላ መግል ነጠብጣብ ከታየየበት በኋላ ለአንድ ሳምንት ያህል ክትትል ተደረገለት። ተንቀሳቃሽ የእንስሳት ሕክምና ቡድን ቁስሉን ካከመው በኋላ፣ ዝሆኑ በጥሩ የማገገም ተስፋ ራሱን ችሎ ሄዷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዳግም የመኖር ዕድል፦ የቆሰለ ዝሆን በኬንያውያን ባለሙያዎች ነፍስ ዘራ
Sputnik አፍሪካ
ዳግም የመኖር ዕድል፦ የቆሰለ ዝሆን በኬንያውያን ባለሙያዎች ነፍስ ዘራ
2026-07-13T20:14+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0d/4639735_0:246:480:606_1920x0_80_0_0_074eec89fec1b88044ae2a2076195ff5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዳግም የመኖር ዕድል፦ የቆሰለ ዝሆን በኬንያውያን ባለሙያዎች ነፍስ ዘራ
20:14 13.07.2026 (የተሻሻለ: 20:24 13.07.2026) #Viral |ዳግም የመኖር ዕድል፦ የቆሰለ ዝሆን በኬንያውያን ባለሙያዎች ነፍስ ዘራ
አንድ በመርዛማ ቀስት የቆሰለ ዝሆን በአካባቢው መደበኛ ቅኝት ወቅት በመንገድ ሳለ አንድ ነጠላ መግል ነጠብጣብ ከታየየበት በኋላ ለአንድ ሳምንት ያህል ክትትል ተደረገለት።
ተንቀሳቃሽ የእንስሳት ሕክምና ቡድን ቁስሉን ካከመው በኋላ፣ ዝሆኑ በጥሩ የማገገም ተስፋ ራሱን ችሎ ሄዷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X