https://amh.sputniknews.africa/20260713/4639452.html
ሩሲያ እና ቻይና በጋራ የባሕር ኃይል ሥልጠና የወታደራዊ ቅንጅታቸውን አጠናከሩ - የመከላከያ ሚኒስቴር
ሩሲያ እና ቻይና በጋራ የባሕር ኃይል ሥልጠና የወታደራዊ ቅንጅታቸውን አጠናከሩ - የመከላከያ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ እና ቻይና በጋራ የባሕር ኃይል ሥልጠና የወታደራዊ ቅንጅታቸውን አጠናከሩ - የመከላከያ ሚኒስቴር በቢጫ ባሕር በተካሄደው የ«ማሪታይም ኢንተራክሽን 2026» ወታደራዊ ልምምድ ወቅት፣ የሩሲያ እና ቻይና የባሕር ኃይል መርከቦች የጋራ የተኩስ ልምምድ... 13.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-13T19:44+0300
2026-07-13T19:44+0300
2026-07-13T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0d/4639299_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_a4a4098baa80ff3125f9ffd9e7055b72.jpg
ሩሲያ እና ቻይና በጋራ የባሕር ኃይል ሥልጠና የወታደራዊ ቅንጅታቸውን አጠናከሩ - የመከላከያ ሚኒስቴር በቢጫ ባሕር በተካሄደው የ«ማሪታይም ኢንተራክሽን 2026» ወታደራዊ ልምምድ ወቅት፣ የሩሲያ እና ቻይና የባሕር ኃይል መርከቦች የጋራ የተኩስ ልምምድ ማድረጋቸውን የሩሲያ ፓስፊክ ፍሊት የፕሬስ አገልግሎት ሰኞ ዕለት አስታውቋል። በመግለጫው መሠረት መርከቦቹ የሚከተሉትን ተግባራት አከናውነዋል፦▪ የኤሌክትሮኒክስ ውጊያ ሥርዓቶች አጠቃቀም፣ ▪ የጋራ የመቀያየርና የመንቀሳቀስ (ማኑቨሪንግ) ልምምዶች፣ ▪ የፀረ-ሰርጓጅ መርከብ ውጊያ፣ ▪ የባሕር ላይ መርከቦች ውጊያ እና ▪ የማዳን ሥራዎች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ እና ቻይና በጋራ የባሕር ኃይል ሥልጠና የወታደራዊ ቅንጅታቸውን አጠናከሩ - የመከላከያ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ እና ቻይና በጋራ የባሕር ኃይል ሥልጠና የወታደራዊ ቅንጅታቸውን አጠናከሩ - የመከላከያ ሚኒስቴር
2026-07-13T19:44+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0d/4639299_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_30895306621e068ee6d67abbd8c2d0d1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ እና ቻይና በጋራ የባሕር ኃይል ሥልጠና የወታደራዊ ቅንጅታቸውን አጠናከሩ - የመከላከያ ሚኒስቴር
19:44 13.07.2026 (የተሻሻለ: 19:54 13.07.2026) ሩሲያ እና ቻይና በጋራ የባሕር ኃይል ሥልጠና የወታደራዊ ቅንጅታቸውን አጠናከሩ - የመከላከያ ሚኒስቴር
በቢጫ ባሕር በተካሄደው የ«ማሪታይም ኢንተራክሽን 2026» ወታደራዊ ልምምድ ወቅት፣ የሩሲያ እና ቻይና የባሕር ኃይል መርከቦች የጋራ የተኩስ ልምምድ ማድረጋቸውን የሩሲያ ፓስፊክ ፍሊት የፕሬስ አገልግሎት ሰኞ ዕለት አስታውቋል።
በመግለጫው መሠረት መርከቦቹ የሚከተሉትን ተግባራት አከናውነዋል፦
▪ የኤሌክትሮኒክስ ውጊያ ሥርዓቶች አጠቃቀም፣
▪ የጋራ የመቀያየርና የመንቀሳቀስ (ማኑቨሪንግ) ልምምዶች፣
▪ የፀረ-ሰርጓጅ መርከብ ውጊያ፣
▪ የባሕር ላይ መርከቦች ውጊያ እና
▪ የማዳን ሥራዎች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X