https://amh.sputniknews.africa/20260713/4639228.html
በካሜሩን ወደብ ሁለት የጭነት መርከቦች መጋጨታቸው ተገለጸ
በካሜሩን ወደብ ሁለት የጭነት መርከቦች መጋጨታቸው ተገለጸ
Sputnik አፍሪካ
በካሜሩን ወደብ ሁለት የጭነት መርከቦች መጋጨታቸው ተገለጸ የወደብ ባለሥልጣን ኃላፊዎች እንዳስታወቁት፤ ከአንደኛው መርከብ ላይ ያጋጠመ “የመሪ (የአቅጣጫ) ቁጥጥር ማጣት” እሑድ ዕለት ለተከሰተው አደጋ መንስኤ ነው ተብሎ ይታመናል።ግጭቱ የተከሰተው... 13.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-13T19:24+0300
2026-07-13T19:24+0300
2026-07-13T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/07/0d/4639075_0:1:852:480_1920x0_80_0_0_f49fad7c9c5bbff158dc4584b41b744d.jpg
በካሜሩን ወደብ ሁለት የጭነት መርከቦች መጋጨታቸው ተገለጸ የወደብ ባለሥልጣን ኃላፊዎች እንዳስታወቁት፤ ከአንደኛው መርከብ ላይ ያጋጠመ “የመሪ (የአቅጣጫ) ቁጥጥር ማጣት” እሑድ ዕለት ለተከሰተው አደጋ መንስኤ ነው ተብሎ ይታመናል።ግጭቱ የተከሰተው አንደኛው መርከብ ከካሜሩን ዋና ዋና ወደቦች አንዱ ወደሆነው የዱአላን ወደብ እየገባ ሳለ፣ ሌላኛው ደግሞ ከወደቡ እየወጣ በነበረበት ወቅት እንደሆነ መግለጫው አስታውቋል። አደጋው ምንም ዓይነት የሰው ሕይወት መጥፋት ወይም ጉዳት ያላስከተለ ቢሆንም፤ “በሁለቱም መርከቦች ላይ ከፍተኛ የቁስ አካል ጉዳት” ያደረሰ ሲሆን፣ በመርከቦች መተላለፊያ መስመር ላይ ያለውን የባሕር ጉዞም ለጊዜው አስተጓጉሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በካሜሩን ወደብ ሁለት የጭነት መርከቦች መጋጨታቸው ተገለጸ
Sputnik አፍሪካ
በካሜሩን ወደብ ሁለት የጭነት መርከቦች መጋጨታቸው ተገለጸ
2026-07-13T19:24+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/07/0d/4639075_106:0:746:480_1920x0_80_0_0_03cbf68c2c881efc53127708720e7241.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በካሜሩን ወደብ ሁለት የጭነት መርከቦች መጋጨታቸው ተገለጸ
19:24 13.07.2026 (የተሻሻለ: 19:34 13.07.2026) በካሜሩን ወደብ ሁለት የጭነት መርከቦች መጋጨታቸው ተገለጸ
የወደብ ባለሥልጣን ኃላፊዎች እንዳስታወቁት፤ ከአንደኛው መርከብ ላይ ያጋጠመ “የመሪ (የአቅጣጫ) ቁጥጥር ማጣት” እሑድ ዕለት ለተከሰተው አደጋ መንስኤ ነው ተብሎ ይታመናል።
ግጭቱ የተከሰተው አንደኛው መርከብ ከካሜሩን ዋና ዋና ወደቦች አንዱ ወደሆነው የዱአላን ወደብ እየገባ ሳለ፣ ሌላኛው ደግሞ ከወደቡ እየወጣ በነበረበት ወቅት እንደሆነ መግለጫው አስታውቋል።
አደጋው ምንም ዓይነት የሰው ሕይወት መጥፋት ወይም ጉዳት ያላስከተለ ቢሆንም፤ “በሁለቱም መርከቦች ላይ ከፍተኛ የቁስ አካል ጉዳት” ያደረሰ ሲሆን፣ በመርከቦች መተላለፊያ መስመር ላይ ያለውን የባሕር ጉዞም ለጊዜው አስተጓጉሏል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X