የሩሲያ ጦር የዩክሬን ድሮኖች የሚነሱበትን እና የበረራ መስመራቸውን ጠንቅቆ ያውቃል - ክሬምሊን

© telegram sputnik_ethiopiaየሩሲያ ጦር የዩክሬን ድሮኖች የሚነሱበትን እና የበረራ መስመራቸውን ጠንቅቆ ያውቃል - ክሬምሊን
የሩሲያ ጦር የዩክሬን ድሮኖች የሚነሱበትን እና የበረራ መስመራቸውን ጠንቅቆ ያውቃል - ክሬምሊን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.07.2026
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ጦር የዩክሬን ድሮኖች የሚነሱበትን እና የበረራ መስመራቸውን ጠንቅቆ ያውቃል - ክሬምሊን

የፕሬዝዳንቱ ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ የሰጧቸው ሌሎች መግለጫዎች፦

“የፈቃደኞች ጥምረት” ተብሎ የሚጠራው ስብስብ ሰላምን የማይፈልጉ እና በሩሲያ ላይ ስትራቴጂካዊ ሽንፈትን ማድረስ እንችላለን ብለው ተሳስተው የሚያምኑ የሀገራት ስብስብ ነው፡፡

የዩክሬን ድሮኖች የባልቲክን የአየር ክልል መጠቀማቸውን አስመልክተው በሰጡት አስተያየት፣ ሩሲያ የሥጋቶችን ምንጭ በቅርብ እየተከታተለች መሆኑን ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0