https://amh.sputniknews.africa/20260713/4638123.html
አሜሪካ "በሆርሙዝ ወሽመጥ ዘብነቷ" ትታወቃለች፤ ነገር ግን ከሚጓጓዘው ሁሉም ጭነት 20% ምጣኔ ብቻ እንደ ማጣጫ ይከፈላታል ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ
አሜሪካ "በሆርሙዝ ወሽመጥ ዘብነቷ" ትታወቃለች፤ ነገር ግን ከሚጓጓዘው ሁሉም ጭነት 20% ምጣኔ ብቻ እንደ ማጣጫ ይከፈላታል ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካ "በሆርሙዝ ወሽመጥ ዘብነቷ" ትታወቃለች፤ ነገር ግን ከሚጓጓዘው ሁሉም ጭነት 20% ምጣኔ ብቻ እንደ ማጣጫ ይከፈላታል ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ ሆኖም፣ የኢራን የጦር ኃይሎች ማዕከላዊ ዋና ማዘዣ አሜሪካ የባሕር ወሽመጡን በተናጠል እንድታስተዳድር... 13.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-13T18:19+0300
2026-07-13T18:19+0300
2026-07-13T18:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0d/4637970_0:60:582:387_1920x0_80_0_0_101b5f2a6eecf55fd8ebe71d288c56ac.jpg
አሜሪካ "በሆርሙዝ ወሽመጥ ዘብነቷ" ትታወቃለች፤ ነገር ግን ከሚጓጓዘው ሁሉም ጭነት 20% ምጣኔ ብቻ እንደ ማጣጫ ይከፈላታል ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ ሆኖም፣ የኢራን የጦር ኃይሎች ማዕከላዊ ዋና ማዘዣ አሜሪካ የባሕር ወሽመጡን በተናጠል እንድታስተዳድር እንደማይፈቅድ ገልጿል።ጦሩ ቴሕራን ካቀናበረቻቸው እና ከኢራን ጦር ኃይሎች ጋር ቅንጅት ሳይደረግባቸው ከሚወሰዱ አማራጭ መንገዶች ውጪ በመጠቀም፣ አሜሪካ የባሕር ላይ ደኅንነትን ለማናጋት የምታደርገውን ሙከራ ለመመከት ቃል ዝቷል።ዋና ማዘዣው፤ የቀጣናው ሀገራት ከአሜሪካ ጋር የሚያደርጉትን ትብብር እንዲሁም ለአሜሪካ የጦር ኃይል የሚሰጡትን የሎጅስቲክስ ድጋፍ ኢራን እንደ የሉዓላዊነት እና የብሔራዊ ደኅንነት ስጋት አድርጋ እንደምትመለከተው አስጠንቅቋል፡፡ የተባባሰ ግጭት መዘዝ በሁሉም ላይ እንደሚወድቅ በመግለጫው አክሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0d/4637970_0:5:582:442_1920x0_80_0_0_75badd172483a905dbf933b579b62c21.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አሜሪካ "በሆርሙዝ ወሽመጥ ዘብነቷ" ትታወቃለች፤ ነገር ግን ከሚጓጓዘው ሁሉም ጭነት 20% ምጣኔ ብቻ እንደ ማጣጫ ይከፈላታል ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ
18:19 13.07.2026 (የተሻሻለ: 18:24 13.07.2026) አሜሪካ "በሆርሙዝ ወሽመጥ ዘብነቷ" ትታወቃለች፤ ነገር ግን ከሚጓጓዘው ሁሉም ጭነት 20% ምጣኔ ብቻ እንደ ማጣጫ ይከፈላታል ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ
ሆኖም፣ የኢራን የጦር ኃይሎች ማዕከላዊ ዋና ማዘዣ አሜሪካ የባሕር ወሽመጡን በተናጠል እንድታስተዳድር እንደማይፈቅድ ገልጿል።
ጦሩ ቴሕራን ካቀናበረቻቸው እና ከኢራን ጦር ኃይሎች ጋር ቅንጅት ሳይደረግባቸው ከሚወሰዱ አማራጭ መንገዶች ውጪ በመጠቀም፣ አሜሪካ የባሕር ላይ ደኅንነትን ለማናጋት የምታደርገውን ሙከራ ለመመከት ቃል ዝቷል።
ዋና ማዘዣው፤ የቀጣናው ሀገራት ከአሜሪካ ጋር የሚያደርጉትን ትብብር እንዲሁም ለአሜሪካ የጦር ኃይል የሚሰጡትን የሎጅስቲክስ ድጋፍ ኢራን እንደ የሉዓላዊነት እና የብሔራዊ ደኅንነት ስጋት አድርጋ እንደምትመለከተው አስጠንቅቋል፡፡ የተባባሰ ግጭት መዘዝ በሁሉም ላይ እንደሚወድቅ በመግለጫው አክሏል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X