አዳነች አቤቤን ያስደመመ አስደናቂ የሰርከስ ክዋኔ

ሰብስክራይብ

#viral | አዳነች አቤቤን ያስደመመ አስደናቂ የሰርከስ ክዋኔ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች፣ እንደ እንዝርት ሲሾሩ ለተመለከቷቸው ወጣት የሰርከስ ባለሙያዎች በጭብጨባ አድናቆታቸውን ገልጸዋል።

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ቪዲዮ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0