- Sputnik አፍሪካ, 1920
30 ሴኮንድ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር

የኢትዮጵያ አዳዲስ የሰማይ በሮች፦ ከቱሪዝም እስከ ዓለም አቀፍ ንግድ

ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ አዳዲስ የሰማይ በሮች፦ ከቱሪዝም እስከ ዓለም አቀፍ ንግድ

የኔጌሌ ቦረና ገዳየጎሬ መቱየሚዛን አማን፣ የጎባ (ባሌ ሮቤ)፣ የነቀምቴ (ኩምሳ ሞረዳ) እና የደብረ ማርቆስ ጨምሮ ሌሎችም አዳዲስ አውሮፕላን ማረፊያዎች ሙሉ በሙሉ ተገንብተው አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል።

እነዚህ ግዙፍ አቬዬሽን መሠረተ ልማቶች በሃገሪቱ ሁለንተናዊ ዕድገት ውስጥ የሚኖራቸውን አበርክቶ ለመረዳት የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0