https://amh.sputniknews.africa/20260713/4634497.html
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ላም ከነጥገቷ እና ፈረስ በስጦታ ተበረከተላቸው
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ላም ከነጥገቷ እና ፈረስ በስጦታ ተበረከተላቸው
Sputnik አፍሪካ
#viral | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ላም ከነጥገቷ እና ፈረስ በስጦታ ተበረከተላቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትንናንትናው ዕለት በደብረ ማርቆስ ከተማ የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አውሮፕላን ማረፊያ መርቀው ሥራ ባስጀመሩበት ወቅት ከአካባቢው ማኅበረሰብ... 13.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-13T15:14+0300
2026-07-13T15:14+0300
2026-07-13T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0d/4634344_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_7ee12ff4e93751b3106bdee8246e92eb.jpg
#viral | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ላም ከነጥገቷ እና ፈረስ በስጦታ ተበረከተላቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትንናንትናው ዕለት በደብረ ማርቆስ ከተማ የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አውሮፕላን ማረፊያ መርቀው ሥራ ባስጀመሩበት ወቅት ከአካባቢው ማኅበረሰብ ልዩ ገጸ በረከት ተቀብለዋል።በአክብሮት ምስጋና ስጦታቸውን የተቀበሉ ዐቢይ “እኛ ወደዚ ማምጣት ሲገባን፤ ከዚህ ሰብስበን ልንሄድ ነው” በማለት በዙሪያቸው የነበሩትን ፈገግ አሰኝተዋል፡፡ ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ቪዲዮ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ላም ከነጥገቷ እና ፈረስ በስጦታ ተበረከተላቸው
Sputnik አፍሪካ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ላም ከነጥገቷ እና ፈረስ በስጦታ ተበረከተላቸው
2026-07-13T15:14+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0d/4634344_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_7dcb4ee00f3a7fb07ed3bdd9c903dedf.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ላም ከነጥገቷ እና ፈረስ በስጦታ ተበረከተላቸው
15:14 13.07.2026 (የተሻሻለ: 15:24 13.07.2026) #viral | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ላም ከነጥገቷ እና ፈረስ በስጦታ ተበረከተላቸው
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትንናንትናው ዕለት በደብረ ማርቆስ ከተማ የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አውሮፕላን ማረፊያ መርቀው ሥራ ባስጀመሩበት ወቅት ከአካባቢው ማኅበረሰብ ልዩ ገጸ በረከት ተቀብለዋል።
በአክብሮት ምስጋና ስጦታቸውን የተቀበሉ ዐቢይ “እኛ ወደዚ ማምጣት ሲገባን፤ ከዚህ ሰብስበን ልንሄድ ነው” በማለት በዙሪያቸው የነበሩትን ፈገግ አሰኝተዋል፡፡
ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ቪዲዮ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X