https://amh.sputniknews.africa/20260713/4633246.html
በአልጄሪያ እና በማሊ መካከል ያለው ግንኙነት መሻሻል ማሳየቱ "በመሬት ላይ" የሚደረገውን የሽብርተኝነት ውጊያን ያግዛል ተባለ
በአልጄሪያ እና በማሊ መካከል ያለው ግንኙነት መሻሻል ማሳየቱ "በመሬት ላይ" የሚደረገውን የሽብርተኝነት ውጊያን ያግዛል ተባለ
Sputnik አፍሪካ
በአልጄሪያ እና በማሊ መካከል ያለው ግንኙነት መሻሻል ማሳየቱ "በመሬት ላይ" የሚደረገውን የሽብርተኝነት ውጊያን ያግዛል ተባለ ይህ በሁለቱ ሀገራት መካከል የታየው ግንኙነት መሻሻል ቀጣናዊ መረጋጋትን በከፍተኛ ደረጃ የሚያጠናክር ሲሆን፣ የትኛውም... 13.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-13T13:32+0300
2026-07-13T13:32+0300
2026-07-13T13:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0d/4633093_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_029c7bb6d84c07a0a952b5fdb58f7bb6.jpg
በአልጄሪያ እና በማሊ መካከል ያለው ግንኙነት መሻሻል ማሳየቱ "በመሬት ላይ" የሚደረገውን የሽብርተኝነት ውጊያን ያግዛል ተባለ ይህ በሁለቱ ሀገራት መካከል የታየው ግንኙነት መሻሻል ቀጣናዊ መረጋጋትን በከፍተኛ ደረጃ የሚያጠናክር ሲሆን፣ የትኛውም የሳኀል ወይም የሰሜን አፍሪካ ሀገር በተናጠል የፀረ-ሽብር ዘመቻዎችን ማካሄድ እንደማይችል የደህንነት ጉዳዮች ባለሙያው አህመድ ሚዛብ ለስፑትኒክ ገልጸዋል።“[...] አሸባሪ ቡድኖች በሀገራት መካከል ያለውን የፖለቲካ ውዝግብና መከፋፈል እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም በአካባቢው ለመደላደል እና ተፅዕኖአቸውን ለማስፋፋት ይሞክራሉ። በመሆኑም ይህ የሁለቱ ሀገራት መተባበር አሸባሪዎች የሚንቀሳቀሱባቸውን ግዛቶች ለማጥበብ ያስችላል።” ይህ እድገት የመጣው በማሊ መደበኛ ጦር እና በሕገ-ወጥ የታጠቁ ቡድኖች መካከል የተደረገው ግጭት በከፍተኛ ደረጃ በበረታበት ወቅት ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0d/4633093_71:0:1210:854_1920x0_80_0_0_390fafd83d617228b2ad9f1a99d2dd2c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በአልጄሪያ እና በማሊ መካከል ያለው ግንኙነት መሻሻል ማሳየቱ "በመሬት ላይ" የሚደረገውን የሽብርተኝነት ውጊያን ያግዛል ተባለ
13:32 13.07.2026 (የተሻሻለ: 13:34 13.07.2026) በአልጄሪያ እና በማሊ መካከል ያለው ግንኙነት መሻሻል ማሳየቱ "በመሬት ላይ" የሚደረገውን የሽብርተኝነት ውጊያን ያግዛል ተባለ
ይህ በሁለቱ ሀገራት መካከል የታየው ግንኙነት መሻሻል ቀጣናዊ መረጋጋትን በከፍተኛ ደረጃ የሚያጠናክር ሲሆን፣ የትኛውም የሳኀል ወይም የሰሜን አፍሪካ ሀገር በተናጠል የፀረ-ሽብር ዘመቻዎችን ማካሄድ እንደማይችል የደህንነት ጉዳዮች ባለሙያው አህመድ ሚዛብ ለስፑትኒክ ገልጸዋል።
“[...] አሸባሪ ቡድኖች በሀገራት መካከል ያለውን የፖለቲካ ውዝግብና መከፋፈል እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም በአካባቢው ለመደላደል እና ተፅዕኖአቸውን ለማስፋፋት ይሞክራሉ። በመሆኑም ይህ የሁለቱ ሀገራት መተባበር አሸባሪዎች የሚንቀሳቀሱባቸውን ግዛቶች ለማጥበብ ያስችላል።”
ይህ እድገት የመጣው በማሊ መደበኛ ጦር እና በሕገ-ወጥ የታጠቁ ቡድኖች መካከል የተደረገው ግጭት በከፍተኛ ደረጃ በበረታበት ወቅት ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X