https://amh.sputniknews.africa/20260713/4632364.html
የአዲስ አበባ የሕዝብ ትራንስፖርት አውቶቡስ ቁጥር 1,628 ደርሷል፤ የ500 አውቶቡሶች ግዢ በሂደት ላይ ነው - ከንቲባ አዳነች አቤቤ
የአዲስ አበባ የሕዝብ ትራንስፖርት አውቶቡስ ቁጥር 1,628 ደርሷል፤ የ500 አውቶቡሶች ግዢ በሂደት ላይ ነው - ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Sputnik አፍሪካ
የአዲስ አበባ የሕዝብ ትራንስፖርት አውቶቡስ ቁጥር 1,628 ደርሷል፤ የ500 አውቶቡሶች ግዢ በሂደት ላይ ነው - ከንቲባ አዳነች አቤቤ የብዙሃን ትራንስፖርት ሽፋንን ከ9 በመቶ ወደ 41 በመቶ ማደጉንም ከንቲባዋ፣ ዕለታዊ የተሳፋሪዎች ቁጥር 4.19... 13.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-13T11:27+0300
2026-07-13T11:27+0300
2026-07-13T11:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0d/4632211_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_2085bd6682e64527c918826383586c26.jpg
የአዲስ አበባ የሕዝብ ትራንስፖርት አውቶቡስ ቁጥር 1,628 ደርሷል፤ የ500 አውቶቡሶች ግዢ በሂደት ላይ ነው - ከንቲባ አዳነች አቤቤ የብዙሃን ትራንስፖርት ሽፋንን ከ9 በመቶ ወደ 41 በመቶ ማደጉንም ከንቲባዋ፣ ዕለታዊ የተሳፋሪዎች ቁጥር 4.19 ሚሊዮን መድረሱን የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የ2018 በጀት ዓመት ማጠቃለያ ላይ ለምክር ቤቱ ባቀረቡት ማብራሪያ ላይ ተናግረዋል፡፡ የትራንስፖርት ዘርፉን በቴክኖሎጂ ከመደገፍ አኳያ፤ የስምሪት ቁጥጥር፣ የትራፊክ ቅጣት ክፍያ፣ እንዲሁም 36 የሚሆኑ ዋና ዋና የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ አገልግሎቶች በዲጂታል ስርዓት እንዲሰጡ ተደርጓል ማለታቸውን የከተማዋ ኮሙኒኬሽን አስታውቋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአዲስ አበባ የሕዝብ ትራንስፖርት አውቶቡስ ቁጥር 1,628 ደርሷል፤ የ500 አውቶቡሶች ግዢ በሂደት ላይ ነው - ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Sputnik አፍሪካ
የአዲስ አበባ የሕዝብ ትራንስፖርት አውቶቡስ ቁጥር 1,628 ደርሷል፤ የ500 አውቶቡሶች ግዢ በሂደት ላይ ነው - ከንቲባ አዳነች አቤቤ
2026-07-13T11:27+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0d/4632211_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_a622a36563a6e636354d4827dd203edf.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia