የሩሲያ ጦር ጥቃት በዩክሬን ኦዴሳ ወደብ ሁለት የመጓጓዣ ጀልዎችን እና አንድ የኮንቴይነር መርከብ አወደመ

© telegram sputnik_ethiopiaየሩሲያ ጦር ጥቃት በዩክሬን ኦዴሳ ወደብ ሁለት የመጓጓዣ ጀልዎችን እና አንድ የኮንቴይነር መርከብ አወደመ
የሩሲያ ጦር ጥቃት በዩክሬን ኦዴሳ ወደብ ሁለት የመጓጓዣ ጀልዎችን እና አንድ የኮንቴይነር መርከብ አወደመ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.07.2026
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ጦር ጥቃት በዩክሬን ኦዴሳ ወደብ ሁለት የመጓጓዣ ጀልዎችን እና አንድ የኮንቴይነር መርከብ አወደመ

​የሩሲያ ኃይሎች ሌሊቱን በቼርኖሞርስክ ወደብ ላይ በፈጸሙት ጥቃት፣ ለዩክሬን ጦር አቅርቦት ለማድረስ ያገለግሉ የነበሩ ሁለት የመጓጓዣ ጀልባን እና አንድ የኮንቴይነር መርከብ መቷል።

በተጨማሪም የሚከተሉት ወድመዋል፦

​▪ የነዳጅ እና ዘይት ማጠራቀሚያ ታንኮች፣

▪ የፓምፕ ጣቢያ፣

▪ የጥይት እና ሚሳኤል ማከማቻ፣

▪ "ሾስትካ" (ፕሮጀክት 416) የተሰኘችው ሰብሳቢ መርከብ እና

▪ በራሳቸው የሚንቀሳቀሱ የውሃ ውስጥ ድሮኖችን ለማከማቸት እና ለማስወንጨፍ የሚያገለግል ተንሳፋፊ መርከብ ማቆሚያ ይገኙበታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0