ባዶ ቃል ኪዳኖች እና የጦርነት ጥሪዎች - የቀድሞው የአሜሪካ ሴናተር ሊንድሴ ግርሃም* በምን ይታወሳሉ?

ሰብስክራይብ

ባዶ ቃል ኪዳኖች እና የጦርነት ጥሪዎች - የቀድሞው የአሜሪካ ሴናተር ሊንድሴ ግርሃም* በምን ይታወሳሉ?

በአሜሪካ ፖለቲካ ውስጥ እጅግ ቀኝ-ዘመም ከሆኑ የጦርነት አቀንቃኝ ድምፆች አንዱ የነበሩት እና በዛሬው ዕለት ያረፉት ሊንድሴ ግርሃም፣ በሩሲያ፣ በኢራን እና በቻይና ላይ በተደጋጋሚ ማዕቀቦችና ወታደራዊ ጫናዎች እንዲጣሉ ጥሪ በማቅረብና ለከት በሌለው አክራሪ ንግግራቸው በሰፊው ይታወቃሉ።

🟠 አሜሪካውያን በኢራን ውስጥ እንዲዋጉ “ወንዶች እና ሴቶች ልጆቻቸውን ወደ መካከለኛው ምስራቅ እንዲልኩ” በግልጽ ጠይቀዋል።

🟠 በዩክሬን ጉዳይ ላይ “ሩሲያውያን እየሞቱ ነው” ይህ ደግሞ “እስካሁን ካወጣነው ገንዘብ ሁሉ የተሻለው ኢንቨስትመንት ነው” በማለት በይፋ የተናገሩ ሲሆን፣  የዩክሬንን የማዕድን ሀብቶች ለመቆጣጠር የሚያስችለውን የአሜሪካንን ስምምነትም በግንባር ቀደምትነት ደግፈዋል።

🟠 ግርሃም በጋዛ ጦርነት ላይ ምንም ዓይነት ቀይ መስመር ያላሳዩ ሲሆን፣ እስራኤል በጋዛ ላይ ያደረሰችውን ውድመት በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በበርሊን እና በቶኪዮ ላይ ከተፈጸመው የቦምብ ድብደባ ጋር አነጻጽረውታል።

ስፑትኒክ ከሴናተሩ እጅግ ጽንፈኛ ንግግሮች መካከል የተወሰኑትን ያሰባሰበ ሲሆን፣ በአንድ ቪዲዮ አቀናጅቷቸዋል።

*በሩሲያ በሽብርተኝነት እና በጽንፈኝነት ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ ግለሰብ ነበሩ፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0