አዲስ የቀንድ አውጣ ዝርያ በኬፕ ቨርዴው ግብ ጠባቂ ቮዚኛ ሥም መሠየሙን ተመራማሪዎች ይፋ አደረጉ

© telegram sputnik_ethiopiaአዲስ የቀንድ አውጣ ዝርያ በኬፕ ቨርዴው ግብ ጠባቂ ቮዚኛ ሥም መሠየሙን ተመራማሪዎች ይፋ አደረጉ
አዲስ የቀንድ አውጣ ዝርያ በኬፕ ቨርዴው ግብ ጠባቂ ቮዚኛ ሥም መሠየሙን ተመራማሪዎች ይፋ አደረጉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.07.2026
ሰብስክራይብ

አዲስ የቀንድ አውጣ ዝርያ በኬፕ ቨርዴው ግብ ጠባቂ ቮዚኛ ሥም መሠየሙን ተመራማሪዎች ይፋ አደረጉ

የኬፕ ቨርዴ እና የስፔን ተመራማሪዎች ባደረጉት ጥናት፣ ያገኟት የአንዲት ትንሽ ቀይ ቀለም ያላት የባሕር ቀንድ አውጣ ግብ ጠባቂው በ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ላይ በስፔን ላይ ያሳየውን “ድንቅ ብቃት” አስታውሷቸዋል።

ይህ ሁኔታ ሳይንቲስቶቹ አዲሱን ዝርያ አልዲሳ ቮዚኛ ብለው እንዲሰይሙት መነሻ ሆኗቸዋል።

የቀንድ አውጣዋ ቀይ ቀለም፣ ቮዚኛ እያንዳንዱን የግብ ሙከራ ካከሸፈበት እና በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ መነጋገሪያ ከመሆኑ በፊት ከገጠማት ከስፔን ብሔራዊ ቡድን ጋር እንደሚመሳሰል ተነግሯል።

ምንም እንኳን ዝርያው ለመጀመሪያ ጊዜ እ.ኤ.አ. በ2001 በካሪቢያን ባሕር ውስጥ ቢገኝም፣ እስከ 2026 ድረስ ሙሉ በሙሉ ጥናት እንዳልተደረገበት ተመራማሪዎች ገልጸዋል።

አዳዲስ የእንሰሳት ዝርያዎችን በእግር ኳስ ተጫዋቾች ስም መሠየም በሳይንሱ ዓለም አዲስ አይደለም፤ እ.አ.አ በ2019 ከእነዚሁ ተመራማሪዎች አንዱ አዲስ የባሕር ቀንድ አውጣ ዝርያን በኮስታሪካ ብሔራዊ ቡድን አምበል ሥም ሠይሞት ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0