https://amh.sputniknews.africa/20260712/4624857.html
የማሊ ጦር አኔፊስ የተባለችውን ከተማ ለመቆጣጠር ባደረገው ውጊያ አምስት አሸባሪዎችን በአየር ጥቃት መግደሉን አስታወቀ
የማሊ ጦር አኔፊስ የተባለችውን ከተማ ለመቆጣጠር ባደረገው ውጊያ አምስት አሸባሪዎችን በአየር ጥቃት መግደሉን አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የማሊ ጦር አኔፊስ የተባለችውን ከተማ ለመቆጣጠር ባደረገው ውጊያ አምስት አሸባሪዎችን በአየር ጥቃት መግደሉን አስታወቀየማሊ ጦር ኃይሎች ከተማዋን በሙሉ ቁጥጥር ካረጋገጡ በኋላ፣ በጥቃቱ ወቅት አንድ የውጊያ ተሽከርካሪ ማውደማቸውን አስታውቀዋል። ከጠቅላይ... 12.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-12T15:09+0300
2026-07-12T15:09+0300
2026-07-12T15:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0c/4624704_0:4:1280:724_1920x0_80_0_0_a003dc9ef71ce73afd5d1eae2e1b768f.jpg
የማሊ ጦር አኔፊስ የተባለችውን ከተማ ለመቆጣጠር ባደረገው ውጊያ አምስት አሸባሪዎችን በአየር ጥቃት መግደሉን አስታወቀየማሊ ጦር ኃይሎች ከተማዋን በሙሉ ቁጥጥር ካረጋገጡ በኋላ፣ በጥቃቱ ወቅት አንድ የውጊያ ተሽከርካሪ ማውደማቸውን አስታውቀዋል። ከጠቅላይ ኢታማዦር ሹም መምሪያ የተሰጠው መግለጫ እንደሚያመለክተው፣ የማሊ ጦር ኃይሎች እና አጋሮቻቸው ይዞታቸውን ለማጠናከር እንዲሁም ከጅሃዲስት ድርጅቶች ጋር ግንኙነት ያላቸውን ታጠቁ ቡድኖችን ለማደን የአካባቢ ማፅዳት ስምሪታቸውን ቀጥለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0c/4624704_156:0:1125:727_1920x0_80_0_0_3968f9fe4470ad20dcb2a62e5442425d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የማሊ ጦር አኔፊስ የተባለችውን ከተማ ለመቆጣጠር ባደረገው ውጊያ አምስት አሸባሪዎችን በአየር ጥቃት መግደሉን አስታወቀ
15:09 12.07.2026 (የተሻሻለ: 15:14 12.07.2026) የማሊ ጦር አኔፊስ የተባለችውን ከተማ ለመቆጣጠር ባደረገው ውጊያ አምስት አሸባሪዎችን በአየር ጥቃት መግደሉን አስታወቀ
የማሊ ጦር ኃይሎች ከተማዋን በሙሉ ቁጥጥር ካረጋገጡ በኋላ፣ በጥቃቱ ወቅት አንድ የውጊያ ተሽከርካሪ ማውደማቸውን አስታውቀዋል።
ከጠቅላይ ኢታማዦር ሹም መምሪያ የተሰጠው መግለጫ እንደሚያመለክተው፣ የማሊ ጦር ኃይሎች እና አጋሮቻቸው ይዞታቸውን ለማጠናከር እንዲሁም ከጅሃዲስት ድርጅቶች ጋር ግንኙነት ያላቸውን ታጠቁ ቡድኖችን ለማደን የአካባቢ ማፅዳት ስምሪታቸውን ቀጥለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X