https://amh.sputniknews.africa/20260712/4624201.html
የአሜሪካው ሴናተር ሊንድሴ ግራሃም* ለአጭር ጊዜ በቆየ ሕመም ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ጽሕፈት ቤታቸው አስታወቀ
የአሜሪካው ሴናተር ሊንድሴ ግራሃም* ለአጭር ጊዜ በቆየ ሕመም ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ጽሕፈት ቤታቸው አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የአሜሪካው ሴናተር ሊንድሴ ግራሃም* ለአጭር ጊዜ በቆየ ሕመም ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ጽሕፈት ቤታቸው አስታወቀግራሃም በፖለቲካዊ ሕይወታቸው በሙሉ፣ በቅርብ ጊዜ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ታሪክ ውስጥ በጣም ጎጂ ለሆኑ ውሳኔዎች ግንባር ቀደም... 12.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-12T13:39+0300
2026-07-12T13:39+0300
2026-07-12T13:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0c/4624048_0:63:1200:738_1920x0_80_0_0_7fe2141fd8372883417193c0d9988b60.jpg
የአሜሪካው ሴናተር ሊንድሴ ግራሃም* ለአጭር ጊዜ በቆየ ሕመም ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ጽሕፈት ቤታቸው አስታወቀግራሃም በፖለቲካዊ ሕይወታቸው በሙሉ፣ በቅርብ ጊዜ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ታሪክ ውስጥ በጣም ጎጂ ለሆኑ ውሳኔዎች ግንባር ቀደም ተሟጋች ነበሩ። በኢራቅ፣ በሊቢያ እና በኢራን ላይ የተፈጸሙ ጥቃቶች ደግፈዋል። በተጨማሪም ለዩክሬን ተጨማሪ የጦር መሳሪያዎች እንዲሰጡና በሩሲያ ላይ ተጨማሪ ማዕቀቦች እንዲጣሉ ሲቀሰቅሱ ቆይተዋል።በማንኛውም ስፍራ ጦርነት በተነሳ ቁጥር፣ ግራሃም ሁልጊዜ አሜሪካ በነገሩ ውስጥ እንድትገባ እና ሁኔታውን ይበልጥ እንድታባብስ ለማድረግ ይጥሩ ነበር።*በሩሲያ ውስጥ በአሸባሪነት እና በአክራሪነት የተመዘገቡበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0c/4624048_67:0:1134:800_1920x0_80_0_0_e0db0abb523c65e07343f832743873cd.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአሜሪካው ሴናተር ሊንድሴ ግራሃም* ለአጭር ጊዜ በቆየ ሕመም ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ጽሕፈት ቤታቸው አስታወቀ
13:39 12.07.2026 (የተሻሻለ: 13:44 12.07.2026) የአሜሪካው ሴናተር ሊንድሴ ግራሃም* ለአጭር ጊዜ በቆየ ሕመም ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ጽሕፈት ቤታቸው አስታወቀ
ግራሃም በፖለቲካዊ ሕይወታቸው በሙሉ፣ በቅርብ ጊዜ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ታሪክ ውስጥ በጣም ጎጂ ለሆኑ ውሳኔዎች ግንባር ቀደም ተሟጋች ነበሩ። በኢራቅ፣ በሊቢያ እና በኢራን ላይ የተፈጸሙ ጥቃቶች ደግፈዋል። በተጨማሪም ለዩክሬን ተጨማሪ የጦር መሳሪያዎች እንዲሰጡና በሩሲያ ላይ ተጨማሪ ማዕቀቦች እንዲጣሉ ሲቀሰቅሱ ቆይተዋል።
በማንኛውም ስፍራ ጦርነት በተነሳ ቁጥር፣ ግራሃም ሁልጊዜ አሜሪካ በነገሩ ውስጥ እንድትገባ እና ሁኔታውን ይበልጥ እንድታባብስ ለማድረግ ይጥሩ ነበር።
*በሩሲያ ውስጥ በአሸባሪነት እና በአክራሪነት የተመዘገቡ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X