የዕደ ጥበብ ዘርፍ በበጀት ዓመቱ የ7% ዕድገት በማሳየት ለ59,105 ተጨማሪ ዜጎች አዲስ የሥራ ዕድል ፈጥሯል – ባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ

የዕደ ጥበብ ዘርፍ በበጀት ዓመቱ የ7% ዕድገት በማሳየት ለ59,105 ተጨማሪ ዜጎች አዲስ የሥራ ዕድል ፈጥሯል – ባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር

በዘርፉ የተፈጠረው የሥራ ዕድል በ2017 በጀት ዓመት ከነበረበት 871 ሺህ ገደማ፣ በ2018 ዓ.ም  ወደ 930 ሺህ ገደማ መድረሱንም ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡

ሚኒስቴሩ ባለሞያዎች በሽመና ቅለማ፣ በቆዳ ሥራ፣ በስንደዶ፣ በቀርካሃ እና በሸክላ ምርቶች ላይ ዘመናዊ የዲዛይን ዕውቀት እንዲያገኙ ተመደረጉን ገልጿል።

በትግራይ፣ ሲዳማ፣ ኦሮሚያ፣ ሐረር፣ ደቡብና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የተከናወኑ የማስፋፊያ ሥራዎችን ተከትሎም፣ የሞዴል ዕደ ጥበብ ማምረቻና መሸጫ ማዕከላት ቁጥር ከ203 ወደ 283 ከፍ ማለቱን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X🪄

አዳዲስ ዜናዎች
0