በደብረ ማርቆስ ከተማ በዘመናዊ መንገድ መልሶ የተገነባው የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አውሮፕላን ማረፊያ በይፋ ተመረቀ

© telegram sputnik_ethiopiaበደብረ ማርቆስ ከተማ በዘመናዊ መንገድ መልሶ የተገነባው የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አውሮፕላን ማረፊያ በይፋ ተመረቀ
በደብረ ማርቆስ ከተማ በዘመናዊ መንገድ መልሶ የተገነባው የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አውሮፕላን ማረፊያ በይፋ ተመረቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.07.2026
ሰብስክራይብ

በደብረ ማርቆስ ከተማ በዘመናዊ መንገድ መልሶ የተገነባው የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አውሮፕላን ማረፊያ በይፋ ተመረቀ

ይህ ለ30 ዓመታት ያህል አገልግሎት አቋርጦ የነበረው የአውሮፕላን ማረፊያ፣ በተደረገለት ዘመናዊ ግንባታ እና የደረጃ ማሻሻያ እንደ ኪው400 እና ቢ737 ያሉ ግዙፍ የሕዝብና የጭነት አውሮፕላኖችን ማሳረፍ የሚያስችል ከፍተኛ ዐቅም መፍጠሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታውቀዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት፣ የአውሮፕላን ማረፊያው ሥራ መጀመሩ የአካባቢውን የንግድ፣ የኢንቨስትመንትና የቱሪዝም እንቅስቃሴ በከፍተኛ ሁኔታ በማነቃቃት ለአካባቢው እና ለመላው ሃገሪቱ የኢኮኖሚ ዕድገት አዲስ ምዕራፍ ይከፍታል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
በደብረ ማርቆስ ከተማ በዘመናዊ መንገድ መልሶ የተገነባው የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አውሮፕላን ማረፊያ በይፋ ተመረቀ - Sputnik አፍሪካ
1/4
© telegram sputnik_ethiopia
በደብረ ማርቆስ ከተማ በዘመናዊ መንገድ መልሶ የተገነባው የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አውሮፕላን ማረፊያ በይፋ ተመረቀ - Sputnik አፍሪካ
2/4
© telegram sputnik_ethiopia
በደብረ ማርቆስ ከተማ በዘመናዊ መንገድ መልሶ የተገነባው የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አውሮፕላን ማረፊያ በይፋ ተመረቀ - Sputnik አፍሪካ
3/4
© telegram sputnik_ethiopia
በደብረ ማርቆስ ከተማ በዘመናዊ መንገድ መልሶ የተገነባው የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አውሮፕላን ማረፊያ በይፋ ተመረቀ - Sputnik አፍሪካ
4/4
1/4
2/4
3/4
4/4
አዳዲስ ዜናዎች
0