በካሜሩን በተከሰተ የሕንጻ መደርመስ አደጋ ሦስት ሕጻናትን ጨምሮ የስድስት ሰዎች ሕይወት አለፈ

ሰብስክራይብ

በካሜሩን በተከሰተ የሕንጻ መደርመስ አደጋ ሦስት ሕጻናትን ጨምሮ የስድስት ሰዎች ሕይወት አለፈ

​ በዱአላ ከተማ ቦናሙሳዲ በተባለ አካባቢ በጣለው ከባድ ዝናብ ሳቢያ ባለ ሶስት ፎቅ ሕንጻ በከፊል መደርመሱን የአካባቢው መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

በአደጋው የመጀመሪያ ሪፖርት መሠረት የሟቾች ቁጥር ስድስት የደረሰ ሲሆን፣ ሌሎች ስድስት ሰዎች ደግሞ ቆስለው ሆስፒታል ገብተዋል።

​የአደጋ ጊዜ የነፍስ አድን ስራው አሁንም የቀጠለ ሲሆን፣ የዚህ አሳዛኝ አደጋ መንስኤ ለማወቅ ምርመራ ተጀምሯል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopiaበካሜሩን በተከሰተ የሕንጻ መደርመስ አደጋ ሦስት ሕጻናትን ጨምሮ የስድስት ሰዎች ሕይወት አለፈ
በካሜሩን በተከሰተ የሕንጻ መደርመስ አደጋ ሦስት ሕጻናትን ጨምሮ የስድስት ሰዎች ሕይወት አለፈ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.07.2026
አዳዲስ ዜናዎች
0