የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዘለንስኪ የአየር መከላከያን በተመለከተ ላነሱት ስጋት ጠንከር ያለ ምላሽ ሰጠ

© telegram sputnik_ethiopiaየሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዘለንስኪ የአየር መከላከያን በተመለከተ ላነሱት ስጋት ጠንከር ያለ ምላሽ ሰጠ
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዘለንስኪ የአየር መከላከያን በተመለከተ ላነሱት ስጋት ጠንከር ያለ ምላሽ ሰጠ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.07.2026
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዘለንስኪ የአየር መከላከያን በተመለከተ ላነሱት ስጋት ጠንከር ያለ ምላሽ ሰጠ

የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ፣ "ምንም ሊረዳው የሚችል ነገር የለም። እሱ በዩክሬን ህዝብ አካል ላይ ተጣብቆ ደም ጠግቦ እንደማያውቅ መዥገር ነው" ብለዋል።

​ዛሬ ቀደም ሲል፣ ዘለንስኪ የዩክሬን የአየር መከላከያ የሩሲያን ባሊስቲክ ሚሳኤሎች መቋቋም እንደማይችል የገለጹ ሲሆን፣ በአንድ ሌሊት የተተኮሱ ስድስት የኢስካንደር  ሚሳኤሎች ሙሉ በሙሉ ሳይመቱ ማለፋቸውን አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0