የናይጄሪያ ጦር ኃይሎች ወደ ሁለት ወር ገደማ የታገቱ 39 ተማሪዎችን እና 6 መምህራንን አስለቀቁ - የፕሬዝዳንቱ ጽሕፈት ቤት

ሰብስክራይብ

የናይጄሪያ ጦር ኃይሎች ወደ ሁለት ወር ገደማ የታገቱ 39 ተማሪዎችን እና 6 መምህራንን አስለቀቁ - የፕሬዝዳንቱ ጽሕፈት ቤት

​ የፕሬዝዳንቱ ቃል አቀባይ ባዮ ኦናኑጋ እንዳስታወቁት፣ ተጎጂዎቹ ባለፈው ግንቦት ሰባት በኦዮ ግዛት ከሚገኘው የኦሪሬ ወረዳ ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች የታገቱ ነበሩ።

ጽሕፈት ቤቱ በመግለጫው የጠቀሳቸው ዝርዝሮች፦

ከታገቱት መምህራን መካከል አንዱ በታጋቾች እጅ እያለ ተገድሏል።

ስምንት እገታውን የፈጸሙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተካሄደባቸው ይገኛሉ።

​ ፕሬዝዳንት ቦላ ቲኑቡ እንደተናገሩት፣ መንግስት "ለእነዚህ ህጻናት፣ ለመምህራኖቻቸው እና ለተገደለው መምህር ቤተሰቦች ፍትህን ያሰፍናል" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0