ይመልከቱ | በግብፅ ኤል ዳባ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ሁለተኛው ዩኒት ላይ የማብልያ ቁስ በተሳካ ሁኔታ እንዴት ተገጠመ

ሰብስክራይብ

ይመልከቱ | በግብፅ ኤል ዳባ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ሁለተኛው ዩኒት ላይ የማብልያ ቁስ በተሳካ ሁኔታ እንዴት ተገጠመ

የሩሲያው ሮሳቶም እንዳስታወቀዉ፣ 340 ቶን የሚመዝነው ይህ የማብለያ ተሸካሚ የሆነውን የኒውክሌር ዋና የማብለያ አካል (ማቀጣጠያ) የሚይዝ ሲሆን፣ የማመንጫውን ደህንነትና አስተማማኝነት ለማረጋገጥ ሲባል እጅግ ከፍተኛ ጫናንና ሙቀትን መቋቋም የሚችል ነው።

የሮሳቶም ዋና ዳይሬክተር አሌክሲ ሊካቾቭ እንደተናገሩት፣ ይህ ትልቅ ምዕራፍ የሥራ ቡድኑ ዋናውን የዑደት የቧንቧ መስመር  የመበየድ ሥራ እንዲጀምር መንገድ ይከፍታል።

የመገጣጠም ሂደቱ ሐሙስ ዕለት የተከናወነ ሲሆን፣ የምስል ቀረጻው ግን በዛሬው ዕለት በሮሳቶም ይፋ ሆኗል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0