https://amh.sputniknews.africa/20260711/4615289.html
ከአሜሪካ ጋር መደራደር የሚችሉት ለጦርነት የተዘጋጁት ብቻ ናቸው - ጋሊባፍ
ከአሜሪካ ጋር መደራደር የሚችሉት ለጦርነት የተዘጋጁት ብቻ ናቸው - ጋሊባፍ
Sputnik አፍሪካ
ከአሜሪካ ጋር መደራደር የሚችሉት ለጦርነት የተዘጋጁት ብቻ ናቸው - ጋሊባፍየኢራን ፓርላማ አፈ ጉባኤ እና ዋና ተደራዳሪ ዋይት ኅውስ የተኩስ አቁም ስምምነቱን አሳልፎ የሚሰጥ ከሆነ ኢራን ለ"ሙሉ መከላከል" ዝግጁ መሆኗን በመግለጽ ለአሜሪካ ከባድ... 11.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-11T15:19+0300
2026-07-11T15:19+0300
2026-07-11T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0b/4615136_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_6e1a0d73562e463d57cff5ce202fb1e7.jpg
ከአሜሪካ ጋር መደራደር የሚችሉት ለጦርነት የተዘጋጁት ብቻ ናቸው - ጋሊባፍየኢራን ፓርላማ አፈ ጉባኤ እና ዋና ተደራዳሪ ዋይት ኅውስ የተኩስ አቁም ስምምነቱን አሳልፎ የሚሰጥ ከሆነ ኢራን ለ"ሙሉ መከላከል" ዝግጁ መሆኗን በመግለጽ ለአሜሪካ ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል።"በእናንተ ላይ ምንም ዓይነት እምነት የለንም ስል ለአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት አሳውቄአቸዋለሁ። በእኔ እምነት ከአሜሪካ ጋር መደራደር የሚችሉት ለጦርነት ዝግጁ የሆኑት ብቻ ናቸው" ሲሉ ጋሊባፍ ከኢንዶኔዥያ አቻቸው ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0b/4615136_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_469a042138df425f50a5770e1417557b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከአሜሪካ ጋር መደራደር የሚችሉት ለጦርነት የተዘጋጁት ብቻ ናቸው - ጋሊባፍ
15:19 11.07.2026 (የተሻሻለ: 15:24 11.07.2026) ከአሜሪካ ጋር መደራደር የሚችሉት ለጦርነት የተዘጋጁት ብቻ ናቸው - ጋሊባፍ
የኢራን ፓርላማ አፈ ጉባኤ እና ዋና ተደራዳሪ ዋይት ኅውስ የተኩስ አቁም ስምምነቱን አሳልፎ የሚሰጥ ከሆነ ኢራን ለ"ሙሉ መከላከል" ዝግጁ መሆኗን በመግለጽ ለአሜሪካ ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል።
"በእናንተ ላይ ምንም ዓይነት እምነት የለንም ስል ለአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት አሳውቄአቸዋለሁ። በእኔ እምነት ከአሜሪካ ጋር መደራደር የሚችሉት ለጦርነት ዝግጁ የሆኑት ብቻ ናቸው" ሲሉ ጋሊባፍ ከኢንዶኔዥያ አቻቸው ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X