https://amh.sputniknews.africa/20260710/4608588.html
ኢትዮጵያ ለኬንያ 1 ኪሎ ዋት ሰዓት ኤሌክትሪክ ኃይል በ24 ብር ከ07 ሳንቲም ለማቅረብ ተስማማች
ኢትዮጵያ ለኬንያ 1 ኪሎ ዋት ሰዓት ኤሌክትሪክ ኃይል በ24 ብር ከ07 ሳንቲም ለማቅረብ ተስማማች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ለኬንያ 1 ኪሎ ዋት ሰዓት ኤሌክትሪክ ኃይል በ24 ብር ከ07 ሳንቲም ለማቅረብ ተስማማች ስምምነቱ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የኤሌክትሪክ ንግድ ለማጠናከር፣ በድንበር አካባቢዎች አስተማማኝ የኃይል አቅርቦትን ለማስፋፋትና የምስራቅ... 10.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-10T20:17+0300
2026-07-10T20:17+0300
2026-07-10T20:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0a/4608435_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_c32fff1cbe44e349f22b283f2dc7b724.jpg
ኢትዮጵያ ለኬንያ 1 ኪሎ ዋት ሰዓት ኤሌክትሪክ ኃይል በ24 ብር ከ07 ሳንቲም ለማቅረብ ተስማማች ስምምነቱ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የኤሌክትሪክ ንግድ ለማጠናከር፣ በድንበር አካባቢዎች አስተማማኝ የኃይል አቅርቦትን ለማስፋፋትና የምስራቅ አፍሪካን የኢነርጂ ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ነው ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል።የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጌቱ ገረመው፤ ስምምነቱ “ትስስሯ የተጠናከረ ምስራቅ አፍሪካን እውን ለማድረግ እንደሚያግዝ” ጠቁመው፤ “ኢነርጂ የሀብት ምንጭ ብቻ ሳይሆን ሁሉንም ሕዝብ ወደ ዘላቂ ኢኮኖሚያዊ እድገት የሚያደርስ ድልድይ ነው” ብለዋል፡፡የኬንያ ኤሌትሪክ ኃይል ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጆሴፍ ሲሮር በበኩላቸው፤ በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር አካባቢ የሚገኙ የሕብረተሰብ ክፍሎች የስምምነቱ ቀጥተኛ ተጠቃሚ መሆናቸው፤ በሁለቱ ወንድማማች ሕዝቦች መካከል ያለውን ግንኙነት ይበልጥ እንደሚያጠናክር ገልጸዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ ለኬንያ 1 ኪሎ ዋት ሰዓት ኤሌክትሪክ ኃይል በ24 ብር ከ07 ሳንቲም ለማቅረብ ተስማማች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ለኬንያ 1 ኪሎ ዋት ሰዓት ኤሌክትሪክ ኃይል በ24 ብር ከ07 ሳንቲም ለማቅረብ ተስማማች
2026-07-10T20:17+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0a/4608435_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_76b66b66e9707842eced9ab90288ec47.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ ለኬንያ 1 ኪሎ ዋት ሰዓት ኤሌክትሪክ ኃይል በ24 ብር ከ07 ሳንቲም ለማቅረብ ተስማማች
20:17 10.07.2026 (የተሻሻለ: 20:24 10.07.2026) ኢትዮጵያ ለኬንያ 1 ኪሎ ዋት ሰዓት ኤሌክትሪክ ኃይል በ24 ብር ከ07 ሳንቲም ለማቅረብ ተስማማች
ስምምነቱ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የኤሌክትሪክ ንግድ ለማጠናከር፣ በድንበር አካባቢዎች አስተማማኝ የኃይል አቅርቦትን ለማስፋፋትና የምስራቅ አፍሪካን የኢነርጂ ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ነው ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል።
የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጌቱ ገረመው፤ ስምምነቱ “ትስስሯ የተጠናከረ ምስራቅ አፍሪካን እውን ለማድረግ እንደሚያግዝ” ጠቁመው፤ “ኢነርጂ የሀብት ምንጭ ብቻ ሳይሆን ሁሉንም ሕዝብ ወደ ዘላቂ ኢኮኖሚያዊ እድገት የሚያደርስ ድልድይ ነው” ብለዋል፡፡
የኬንያ ኤሌትሪክ ኃይል ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጆሴፍ ሲሮር በበኩላቸው፤ በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር አካባቢ የሚገኙ የሕብረተሰብ ክፍሎች የስምምነቱ ቀጥተኛ ተጠቃሚ መሆናቸው፤ በሁለቱ ወንድማማች ሕዝቦች መካከል ያለውን ግንኙነት ይበልጥ እንደሚያጠናክር ገልጸዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X