የአፍሪካ ልማት ባንክ ለሞሮኮ የባቡር መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮጀክት 234 ሚሊዮን ዶላር ገደማ አጸደቀ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለሞሮኮ የባቡር መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮጀክት 234 ሚሊዮን ዶላር ገደማ አጸደቀ

​ የሞሮኮ የባቡር መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮጀክት የሀገሪቱን የባቡር ሐዲድ መዋቅር አቅም እና የሥራ አፈጻጸም ለማጠናከር ያለመ ነው።

የፕሮጀክቱ ትኩረቶች፦

​▪ ዘላቂ እና ለአካባቢ ተስማሚ ወደሆነ የትራንስፖርት ሥርዓት የሚደረገውን ሽግግር መደገፍ፣

▪ በዋና ዋና የኢኮኖሚ እና የከተማ ማዕከላት መካከል ያለውን የጉዞ ፍሰት ማሻሻል፣

▪ አካባቢያዊ ትስስርን ማጠናከር፣

▪ የጉዞ ጊዜ እና የሎጅስቲክስ ወጪን መቀነስ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0