ለምዕራባውያን ሀገራት የሚሰጥ ተጨማሪ የጸጥታው ምክር ቤት ወንበር አይኖርም - ላቭሮቭ

ሰብስክራይብ

ለምዕራባውያን ሀገራት የሚሰጥ ተጨማሪ የጸጥታው ምክር ቤት ወንበር አይኖርም - ላቭሮቭ

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለአፍሪካ ውክልና በተሟገቱበት ንግግራቸው፤ “በአፍሪካ ሀገራት እና ሕዝቦች ላይ የተፈጸመውን ታሪካዊ ኢ-ፍትሐዊነት ማስወገድ እንዲሁም እስያ እና ላቲን አሜሪካን ጨምሮ ከሌሎች የደቡባዊ ዓለም ሀገራት ውክልና ጎን ለጎን የአፍሪካ ሀገራት በተመድ የጸጥታው ምክር ቤት ውጤታማ ውክልና እንዲኖራቸው ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን እናምናለን” ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0