https://amh.sputniknews.africa/20260710/4604262.html
ኢትዮጵያ የቀጣናውን የኢነርጂ ትስስር ለማፋጠን ቃል በመግባት፤ የምሥራቅ አፍሪካ የኃይል ትስስር ሊቀመንበርነትን ተረከበች
ኢትዮጵያ የቀጣናውን የኢነርጂ ትስስር ለማፋጠን ቃል በመግባት፤ የምሥራቅ አፍሪካ የኃይል ትስስር ሊቀመንበርነትን ተረከበች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የቀጣናውን የኢነርጂ ትስስር ለማፋጠን ቃል በመግባት፤ የምሥራቅ አፍሪካ የኃይል ትስስር ሊቀመንበርነትን ተረከበች“ኢትዮጵያ የቀጣናውን የኃይል ትስስር ለማፋጠን እና የምሥራቅ አፍሪካን በኃይል የተሳሰረ ቀጣናዊ የኤሌክትሪክ ገበያ የመፍጠር ራዕይ... 10.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-10T17:59+0300
2026-07-10T17:59+0300
2026-07-10T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0a/4604109_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_1376e42cc9dbc78ff9231f9beb6c2cd3.jpg
ኢትዮጵያ የቀጣናውን የኢነርጂ ትስስር ለማፋጠን ቃል በመግባት፤ የምሥራቅ አፍሪካ የኃይል ትስስር ሊቀመንበርነትን ተረከበች“ኢትዮጵያ የቀጣናውን የኃይል ትስስር ለማፋጠን እና የምሥራቅ አፍሪካን በኃይል የተሳሰረ ቀጣናዊ የኤሌክትሪክ ገበያ የመፍጠር ራዕይ ለማሳካት ከአባል ሀገራት ጋር ትብብሯን ለማጠናከር ቁርጠኛ ነች” ሲሉ የኢትዮጵያ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ በአዲስ አበባ በተካሄደው የስብስቡ 22ኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት መድረክ ላይ ተናግረዋል። ሀገሪቱ ግብፅን በመተካት ነው ሊቀመንበርነቱን የጨበጠችው። ኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ታንዛንያ፣ ኡጋንዳ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን፣ ግብፅ፣ ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ፣ ሩዋንዳ፣ ቡሩንዲ፣ ጅቡቲ፣ ሶማሊያና ሊቢያ የትስስሩ 13 አባል ሀገራት ናቸው። የምስራቅ አፍሪካ የኃይል ትስስር በአባል ሀገራቱ መካከል የጋራ የኤሌክትሪክ ኃይል አጠቃቀም፣ የኃይል ግብይት እና አስተማማኝ የኃይል አቅርቦት እንዲኖር ለማስቻል የተመሠረተ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ የቀጣናውን የኢነርጂ ትስስር ለማፋጠን ቃል በመግባት፤ የምሥራቅ አፍሪካ የኃይል ትስስር ሊቀመንበርነትን ተረከበች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የቀጣናውን የኢነርጂ ትስስር ለማፋጠን ቃል በመግባት፤ የምሥራቅ አፍሪካ የኃይል ትስስር ሊቀመንበርነትን ተረከበች
2026-07-10T17:59+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/0a/4604109_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_23471678307aec0bc325aa3df94170f5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ የቀጣናውን የኢነርጂ ትስስር ለማፋጠን ቃል በመግባት፤ የምሥራቅ አፍሪካ የኃይል ትስስር ሊቀመንበርነትን ተረከበች
17:59 10.07.2026 (የተሻሻለ: 18:04 10.07.2026) ኢትዮጵያ የቀጣናውን የኢነርጂ ትስስር ለማፋጠን ቃል በመግባት፤ የምሥራቅ አፍሪካ የኃይል ትስስር ሊቀመንበርነትን ተረከበች
“ኢትዮጵያ የቀጣናውን የኃይል ትስስር ለማፋጠን እና የምሥራቅ አፍሪካን በኃይል የተሳሰረ ቀጣናዊ የኤሌክትሪክ ገበያ የመፍጠር ራዕይ ለማሳካት ከአባል ሀገራት ጋር ትብብሯን ለማጠናከር ቁርጠኛ ነች” ሲሉ የኢትዮጵያ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ በአዲስ አበባ በተካሄደው የስብስቡ 22ኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት መድረክ ላይ ተናግረዋል።
ሀገሪቱ ግብፅን በመተካት ነው ሊቀመንበርነቱን የጨበጠችው። ኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ታንዛንያ፣ ኡጋንዳ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን፣ ግብፅ፣ ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ፣ ሩዋንዳ፣ ቡሩንዲ፣ ጅቡቲ፣ ሶማሊያና ሊቢያ የትስስሩ 13 አባል ሀገራት ናቸው።
የምስራቅ አፍሪካ የኃይል ትስስር በአባል ሀገራቱ መካከል የጋራ የኤሌክትሪክ ኃይል አጠቃቀም፣ የኃይል ግብይት እና አስተማማኝ የኃይል አቅርቦት እንዲኖር ለማስቻል የተመሠረተ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X