https://amh.sputniknews.africa/20260709/4595873.html
ከአሰላለፍ ነፃነት ወደ ስትራቴጂካዊ ሉዓላዊነት፦ የአፍሪካ አዲሱ የውጭ ፖሊሲ አካሄድ
ከአሰላለፍ ነፃነት ወደ ስትራቴጂካዊ ሉዓላዊነት፦ የአፍሪካ አዲሱ የውጭ ፖሊሲ አካሄድ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ የአፍሪካ አገራት ጉብኝታቸውን ሐምሌ 30 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጀምረው ነሐሴ 1 በኒጀር እና ነሐሴ 2 ፣ 2018 ዓ.ም ሞዛምቢክ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡ ይህ በአህጉሪቱ ላይ ምን አዲስ... 09.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-09T20:20+0300
2026-07-09T20:20+0300
2026-07-09T20:21+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/09/4595714_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_a9b87ece102633d93bd6df7bfb779d6c.png
ከአሰላለፍ ነፃነት ወደ ስትራቴጂካዊ ሉዓላዊነት፦ የአፍሪካ አዲሱ የውጭ ፖሊሲ አካሄድ
Sputnik አፍሪካ
"አፍሪካውያን በዓለም አቀፍ ግንኙነት ውስጥ ሁለቱንም ወገን ተጠቃሚ የሚያደርግ አካሄድን ሲያስቡ፤ የትኛውንም ሀገር ውይም ቀጠና በፍፁም በዕውር ድንብር ማመን የለባቸውም። በመጀመሪያ ደረጃ አፍሪካውያን ማድረግ ያለባቸው ትልቁ ነገር በመካከላቸው እምነትን መገንባት ነው።" ሲሉ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር ዳዊት መዝገበ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ የአፍሪካ አገራት ጉብኝታቸውን ሐምሌ 30 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጀምረው ነሐሴ 1 እና 2 2018 በኒጀርና ሞዛምቢክ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡ ይህ በአህጉሪቱ ላይ ምን አዲስ የፖለቲካ አንድምታ ይዟል? ከቀዝቃዛው ጦርነት ዘመን የ"አሰላለፍ ነፃነት" (non-alignment) መርህ ወጥታ፣ አፍሪካ ዛሬ ወደምትከተለው ስትራቴጂካዊ ሉዓላዊነት እያደረገችው ያለው ሽግግር በተግባር ምን ማለት ነው?
በዛሬው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር ከሆኑት ዳዊት መዝገበ (ዶ/ር) ጋር በመሆን፣ ተለዋዋጩን የአለም የኃይል ሚዛን እና የአፍሪካን አዲስ የዲፕሎማሲ በጥልቀት እንመረምራለን።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ
የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ የአፍሪካ አገራት ጉብኝታቸውን ሐምሌ 30 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጀምረው ነሐሴ 1 በኒጀር እና ነሐሴ 2 ፣ 2018 ዓ.ም ሞዛምቢክ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡ ይህ በአህጉሪቱ ላይ ምን አዲስ የፖለቲካ አንድምታ ይዟል? ከቀዝቃዛው ጦርነት ዘመን የ"አሰላለፍ ነፃነት" (non-alignment) መርህ ወጥታ፣ አፍሪካ ዛሬ ወደምትከተለው ስትራቴጂካዊ ሉዓላዊነት እያደረገችው ያለው ሽግግር በተግባር ምን ማለት ነው?በዛሬው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር ከሆኑት ዳዊት መዝገበ (ዶ/ር) ጋር በመሆን፣ ተለዋዋጩን የአለም የኃይል ሚዛን እና የአፍሪካን አዲስ የዲፕሎማሲ በጥልቀት እንመረምራለን።ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/09/4595714_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_5087fcd9f5287e01ccedb88e01d01af5.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
ከአሰላለፍ ነፃነት ወደ ስትራቴጂካዊ ሉዓላዊነት፦ የአፍሪካ አዲሱ የውጭ ፖሊሲ አካሄድ
20:20 09.07.2026 (የተሻሻለ: 20:21 09.07.2026) "አፍሪካውያን በዓለም አቀፍ ግንኙነት ውስጥ ሁለቱንም ወገን ተጠቃሚ የሚያደርግ አካሄድን ሲያስቡ፤ የትኛውንም ሀገር ውይም ቀጠና በፍፁም በዕውር ድንብር ማመን የለባቸውም። በመጀመሪያ ደረጃ አፍሪካውያን ማድረግ ያለባቸው ትልቁ ነገር በመካከላቸው እምነትን መገንባት ነው።" ሲሉ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር ዳዊት መዝገበ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ የአፍሪካ አገራት ጉብኝታቸውን ሐምሌ 30 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጀምረው ነሐሴ 1 በኒጀር እና ነሐሴ 2 ፣ 2018 ዓ.ም ሞዛምቢክ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡ ይህ በአህጉሪቱ ላይ ምን አዲስ የፖለቲካ አንድምታ ይዟል? ከቀዝቃዛው ጦርነት ዘመን የ"አሰላለፍ ነፃነት" (non-alignment) መርህ ወጥታ፣ አፍሪካ ዛሬ ወደምትከተለው ስትራቴጂካዊ ሉዓላዊነት እያደረገችው ያለው ሽግግር በተግባር ምን ማለት ነው?
በዛሬው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር ከሆኑት ዳዊት መዝገበ (ዶ/ር) ጋር በመሆን፣ ተለዋዋጩን የአለም የኃይል ሚዛን እና የአፍሪካን አዲስ የዲፕሎማሲ በጥልቀት እንመረምራለን።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox