የሞዛምቢክ ፕሬዚዳንት በ3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ እንደሚገኙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ ገለጹ

ሰብስክራይብ

የሞዛምቢክ ፕሬዚዳንት በ3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ እንደሚገኙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ ገለጹ

ላቭሮቭ ፤ “ፕሬዚዳንት ቻፖ በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የቀረበላቸውን ግብዣ በመቀበላቸው ምሥጋናችን የላቀ ነው...ከዚህ መድረክ ጎን ለጎንም ከሞዛምቢክ ወዳጆቻችን ጋር የምናደርገውን ውይይት እንቀጥላለን” ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0