https://amh.sputniknews.africa/20260709/4594211.html
ሩሲያ ከዚህ በኋላ የምዕራባውያንን የመደራደር ‘ፍላጎት’ አታምንም - ላቭሮቭ
ሩሲያ ከዚህ በኋላ የምዕራባውያንን የመደራደር ‘ፍላጎት’ አታምንም - ላቭሮቭ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ከዚህ በኋላ የምዕራባውያንን የመደራደር ‘ፍላጎት’ አታምንም - ላቭሮቭ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በማፑቶ ከሞዛምቢክ አቻቸው ጋር ካደረጉት ውይይት በኋላ በሰጡት የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ፤ “በጎ ፈቃድ እና ተስፋችን አሁን ተሟጧል”... 09.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-09T19:53+0300
2026-07-09T19:53+0300
2026-07-09T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/09/4594058_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_5e09dd624d4593acc5d873c3124e02b8.jpg
ሩሲያ ከዚህ በኋላ የምዕራባውያንን የመደራደር ‘ፍላጎት’ አታምንም - ላቭሮቭ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በማፑቶ ከሞዛምቢክ አቻቸው ጋር ካደረጉት ውይይት በኋላ በሰጡት የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ፤ “በጎ ፈቃድ እና ተስፋችን አሁን ተሟጧል” ብለዋል።ምዕራባውያን በዩክሬን ጉዳይ ለመደራደር ፈቃደኛ ነን እያሉ አሁን በግልጽ ለሩሲያ ማስጠንቀቂያ እየሰጡ ነው ሲሉ ሚኒስትሩ ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ ከዚህ በኋላ የምዕራባውያንን የመደራደር ‘ፍላጎት’ አታምንም - ላቭሮቭ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ከዚህ በኋላ የምዕራባውያንን የመደራደር ‘ፍላጎት’ አታምንም - ላቭሮቭ
2026-07-09T19:53+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/09/4594058_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_50d59326ae4bea93ed09085fb3c319aa.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ ከዚህ በኋላ የምዕራባውያንን የመደራደር ‘ፍላጎት’ አታምንም - ላቭሮቭ
19:53 09.07.2026 (የተሻሻለ: 19:54 09.07.2026) ሩሲያ ከዚህ በኋላ የምዕራባውያንን የመደራደር ‘ፍላጎት’ አታምንም - ላቭሮቭ
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በማፑቶ ከሞዛምቢክ አቻቸው ጋር ካደረጉት ውይይት በኋላ በሰጡት የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ፤ “በጎ ፈቃድ እና ተስፋችን አሁን ተሟጧል” ብለዋል።
ምዕራባውያን በዩክሬን ጉዳይ ለመደራደር ፈቃደኛ ነን እያሉ አሁን በግልጽ ለሩሲያ ማስጠንቀቂያ እየሰጡ ነው ሲሉ ሚኒስትሩ ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X