https://amh.sputniknews.africa/20260709/4592111.html
ሩሲያ ሞዛምቢክ የሽብር ስጋቶችን እንድታስወግድ ለመርዳት ዝግጁ ናት - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ
ሩሲያ ሞዛምቢክ የሽብር ስጋቶችን እንድታስወግድ ለመርዳት ዝግጁ ናት - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ሞዛምቢክ የሽብር ስጋቶችን እንድታስወግድ ለመርዳት ዝግጁ ናት - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭሩሲያ በሀገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል ያለውን የሽብር ስጋት ለማስወገድ ከሞዛምቢክ የቀረበላትን የእርዳታ ጥያቄ ለመመልከት ዝግጁ መሆኗን ሰርጌ ላቭሮቭ... 09.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-09T17:45+0300
2026-07-09T17:45+0300
2026-07-09T17:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/09/4591958_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_429389c6872ac5392e38c4212b83a83b.jpg
ሩሲያ ሞዛምቢክ የሽብር ስጋቶችን እንድታስወግድ ለመርዳት ዝግጁ ናት - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭሩሲያ በሀገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል ያለውን የሽብር ስጋት ለማስወገድ ከሞዛምቢክ የቀረበላትን የእርዳታ ጥያቄ ለመመልከት ዝግጁ መሆኗን ሰርጌ ላቭሮቭ ተናግረዋል።ሞስኮ የጋራ ስትራቴጂካዊ የሽብርተኝነት ትግል አካል አድርጋ አስፈላጊ ድጋፍ ለመስጠት መዘጋጀቷን፤ በማፑቶ ከሞዛምቢክ ፕሬዚዳንት ዳንኤል ቻፖ ጋር ከተወያዩ በኋላ ጨምረው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ ሞዛምቢክ የሽብር ስጋቶችን እንድታስወግድ ለመርዳት ዝግጁ ናት - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ሞዛምቢክ የሽብር ስጋቶችን እንድታስወግድ ለመርዳት ዝግጁ ናት - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ
2026-07-09T17:45+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/09/4591958_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_4120db30eacb0593afed31fb9218236e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ ሞዛምቢክ የሽብር ስጋቶችን እንድታስወግድ ለመርዳት ዝግጁ ናት - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ
17:45 09.07.2026 (የተሻሻለ: 17:54 09.07.2026) ሩሲያ ሞዛምቢክ የሽብር ስጋቶችን እንድታስወግድ ለመርዳት ዝግጁ ናት - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ
ሩሲያ በሀገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል ያለውን የሽብር ስጋት ለማስወገድ ከሞዛምቢክ የቀረበላትን የእርዳታ ጥያቄ ለመመልከት ዝግጁ መሆኗን ሰርጌ ላቭሮቭ ተናግረዋል።
ሞስኮ የጋራ ስትራቴጂካዊ የሽብርተኝነት ትግል አካል አድርጋ አስፈላጊ ድጋፍ ለመስጠት መዘጋጀቷን፤ በማፑቶ ከሞዛምቢክ ፕሬዚዳንት ዳንኤል ቻፖ ጋር ከተወያዩ በኋላ ጨምረው ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X