የኢቦላ ወረርሽኝ ወቅታዊ መረጃዎች፦ የመካከለኛው እና ምሥራቅ አፍሪካ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ሪፖርት

ሰብስክራይብ

የኢቦላ ወረርሽኝ ወቅታዊ መረጃዎች፦ የመካከለኛው እና ምሥራቅ አፍሪካ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ሪፖርት

ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ - የኮሙዩኒኬሽን እና ሚዲያ ሚኒስቴር 1,759 ሰዎች በበሽታው መያዛቸውን አረጋግጧል፦

▪ 600 ሞት፣

▪ 750 ያገገሙ፣

▪ 34 በመቶ የሞት ምጣኔ፣

▪ በወረርሽኙ የተጠቁ ግዛቶች፦ ኢቱሪ፣ ሰሜን ኪቩ፣ ደቡብ ኪቩ፣ ሾፖ፡፡

ኡጋንዳ - የጤና ሚኒስቴር 20 ሰዎች በበሽታው መያዛቸውን አረጋግጧል፦

▪ 2 ሞት፣

▪ 17 ያገገሙ

▪ 1 በሆስፒታል በሕክምና ላይ ያለ፡፡

ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ - የኢቦላ ወረርሽኝ መዛመትን ለመከላከል የሕክምና ቡድኖች ከኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጋር በሚያዋስነው ድንበር ላይ ተሰማርተዋል።

ቪዲዮ፦ በዲአርሲ ቡኒያ የኢቦላ ተጠቂ መገኘቱን ተከትሎ፤ የንጽሕና ቡድኖች በአንድ ሆቴል የፀረ-በሽታ ኬሚካል መርጨት እና ማፅዳት ሥራ ሲያከናውኑ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0