- Sputnik አፍሪካ, 1920
Sovereignty Sources
ዓለም በሉላዊነት ምክንያት ስትተሳሰር ፤ ፕሮግራሙም አፍሪካ ባላት እምቅ የተፈጥሮ ኃብት፣ በማደግ ላይ ባለው የሕዝብ ቁጥሯ ፣ በወጣት ኃይሏ እና በአህጉሪቱ ባሉ አዳዲስ ግኝቶችና የመፍትሄ ሃሳቦች ያላትን የመወዳደር አቅምና ጥቅም በሰፊው ይዳስሳል፡፡ እንኳን ወደ 'ሶቨርኒቲ ሶርስ' ፕሮግራም በደህና መጡ፣

የሩሲያ- አፍሪካ ትብብር:- የሰርጌይ ላቭሮቭ ቁልፍ የትብብር መልዕክቶች በአዲስ አበባ

የሩሲያ- አፍሪካ ትብብር:- የሰርጌይ ላቭሮቭ ቁልፍ የትብብር መልዕክቶች በአዲስ አበባ
ሰብስክራይብ

''የሰርጌይ ላቭሮቭ መግለጫ ሩሲያ በአፍሪካ አጠቃላይ ልማት ላይ አብዛኛውን ጊዜ አፅንዖት የምትሰጠውን ሰፊ ​​የዲፕሎማሲ ራዕይ ያንፀባርቃል — የሩሲያ- አፍሪካ ትብብር በንግድ፣ ኢንዱስትሪ ልማት፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ የጤና አጠባበቅ፣ ትምህርትና ኢንቨስትመንት ዘርፎች ተጨባጭ ውጤቶችን ለማምጣት ከፖለቲካዊ ውይይት ባሻገር መጓዝ ይኖርበታል'' ሲሉ ሲሉ የኢሮናቲካል ምህንድስ ባለሙያውሚኪያስ ዮሃንስ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

በዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራማችን የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ የሩሲያ ፌዴሬሽን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በጋራ ጥቅሞች ላይ የተመሰረተውንና እያደገ የመጣውን የአፍሪካ-ሩሲያ አጋርነት ይበልጥ ለማጠናከር ያደረጉትን ምክክርና የተላልፉ ቁልፍ መልዕክቶችን እንቃኛለን። በሩሲያ የቅዱስ ፒተርስበርግ የሲቪል አቬይሽን ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪውን በኢሮናቲካል ምህንድስና የተከታተለው ሚኪያስ ዮሃንስ ደግሞ ሀሳቡን ያጋራናል።

ሙሉውን መረጃ ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበው ፕሮግራም ያዳምጡ:

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple PodcastsDeezer Spotify Podcast AddictPocket CastsAfripodsCastBox
አዳዲስ ዜናዎች
0