https://amh.sputniknews.africa/20260708/4583590.html
የሰላም ቦርድ ጥረት እጅጉን ቅንነት የጎደለው ነው - ደቡብ አፍሪካዊ አክቲቪስት
የሰላም ቦርድ ጥረት እጅጉን ቅንነት የጎደለው ነው - ደቡብ አፍሪካዊ አክቲቪስት
Sputnik አፍሪካ
የሰላም ቦርድ ጥረት እጅጉን ቅንነት የጎደለው ነው - ደቡብ አፍሪካዊ አክቲቪስት“በቦርዱ ውስጥ በርካታ እስራኤላውያን ሲካተቱ አንድም ፍልስጤማዊ ግን አልተወከለም” ሲሉ አይሻ ኢሶፕ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል። የፍልስጤም ሕዝብ ራሱን የማስተዳደርና... 08.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-08T19:59+0300
2026-07-08T19:59+0300
2026-07-08T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/08/4583437_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_f3a57a8178c69b11663c960dcbbae43a.jpg
የሰላም ቦርድ ጥረት እጅጉን ቅንነት የጎደለው ነው - ደቡብ አፍሪካዊ አክቲቪስት“በቦርዱ ውስጥ በርካታ እስራኤላውያን ሲካተቱ አንድም ፍልስጤማዊ ግን አልተወከለም” ሲሉ አይሻ ኢሶፕ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል። የፍልስጤም ሕዝብ ራሱን የማስተዳደርና ከዓለም አቀፍ አካላት ሊቀርብ በሚችል ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊና መዋቅራዊ እገዛ መልሶ የመገንባት መብት ሊኖረው እንደሚገባም ኢሶፕ አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሰላም ቦርድ ጥረት እጅጉን ቅንነት የጎደለው ነው - ደቡብ አፍሪካዊ አክቲቪስት
Sputnik አፍሪካ
የሰላም ቦርድ ጥረት እጅጉን ቅንነት የጎደለው ነው - ደቡብ አፍሪካዊ አክቲቪስት
2026-07-08T19:59+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/08/4583437_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_b557ecb2fc00a5257f041d704600f050.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሰላም ቦርድ ጥረት እጅጉን ቅንነት የጎደለው ነው - ደቡብ አፍሪካዊ አክቲቪስት
19:59 08.07.2026 (የተሻሻለ: 20:04 08.07.2026) የሰላም ቦርድ ጥረት እጅጉን ቅንነት የጎደለው ነው - ደቡብ አፍሪካዊ አክቲቪስት
“በቦርዱ ውስጥ በርካታ እስራኤላውያን ሲካተቱ አንድም ፍልስጤማዊ ግን አልተወከለም” ሲሉ አይሻ ኢሶፕ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
የፍልስጤም ሕዝብ ራሱን የማስተዳደርና ከዓለም አቀፍ አካላት ሊቀርብ በሚችል ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊና መዋቅራዊ እገዛ መልሶ የመገንባት መብት ሊኖረው እንደሚገባም ኢሶፕ አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X