https://amh.sputniknews.africa/20260708/4580153.html
የሳኅል ሀገራት በደኅንነት ዘርፍ ከሩሲያ ጋር በሚያደርጉት ትብብር ደስተኛ ናቸው - የኒጀር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
የሳኅል ሀገራት በደኅንነት ዘርፍ ከሩሲያ ጋር በሚያደርጉት ትብብር ደስተኛ ናቸው - የኒጀር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
የሳኅል ሀገራት በደኅንነት ዘርፍ ከሩሲያ ጋር በሚያደርጉት ትብብር ደስተኛ ናቸው - የኒጀር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር"ያሳለፍናቸውን ውሳኔዎች ከመተግበር አንጻር፤ በተለይም በመከላከያ ዘርፍ በተፈረሙ በርካታ ሰነዶች ውጤት ደስተኞች ነን። ይህም አሸባሪዎችን... 08.07.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-07-08T17:56+0300
2026-07-08T17:56+0300
2026-07-08T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/08/4580000_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_15a8c5730934afb336088460022123a2.jpg
የሳኅል ሀገራት በደኅንነት ዘርፍ ከሩሲያ ጋር በሚያደርጉት ትብብር ደስተኛ ናቸው - የኒጀር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር"ያሳለፍናቸውን ውሳኔዎች ከመተግበር አንጻር፤ በተለይም በመከላከያ ዘርፍ በተፈረሙ በርካታ ሰነዶች ውጤት ደስተኞች ነን። ይህም አሸባሪዎችን ለመዋጋት የጦር ኃይሎቻችንን የውጊያ ብቃት እንድናጠናክር እና ማኅበራዊ ፕሮጀክቶችን በከፍተኛ ደረጃ ለማከናወን ያስችለናል። በሳኅል ቀጣና ሽብርተኝነትን ለመዋጋት በሚደረገው ትግል የሩሲያ ፌዴሬሽን የጥምረቱ ኮንፌዴሬሽን ዋና አጋር ሆኖ ይቀጥላል" ሲሉ ያኡ ሳንጋሬ ባካሪ በኒያሜ በተካሄደው ሁለተኛው የሩሲያ– የሳኅል ሀገራት ጥምረት የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/07/08/4580000_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_d11eefc860b0685826f3cd8922e5672b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሳኅል ሀገራት በደኅንነት ዘርፍ ከሩሲያ ጋር በሚያደርጉት ትብብር ደስተኛ ናቸው - የኒጀር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
17:56 08.07.2026 (የተሻሻለ: 18:04 08.07.2026) የሳኅል ሀገራት በደኅንነት ዘርፍ ከሩሲያ ጋር በሚያደርጉት ትብብር ደስተኛ ናቸው - የኒጀር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
"ያሳለፍናቸውን ውሳኔዎች ከመተግበር አንጻር፤ በተለይም በመከላከያ ዘርፍ በተፈረሙ በርካታ ሰነዶች ውጤት ደስተኞች ነን። ይህም አሸባሪዎችን ለመዋጋት የጦር ኃይሎቻችንን የውጊያ ብቃት እንድናጠናክር እና ማኅበራዊ ፕሮጀክቶችን በከፍተኛ ደረጃ ለማከናወን ያስችለናል። በሳኅል ቀጣና ሽብርተኝነትን ለመዋጋት በሚደረገው ትግል የሩሲያ ፌዴሬሽን የጥምረቱ ኮንፌዴሬሽን ዋና አጋር ሆኖ ይቀጥላል" ሲሉ ያኡ ሳንጋሬ ባካሪ በኒያሜ በተካሄደው ሁለተኛው የሩሲያ– የሳኅል ሀገራት ጥምረት የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X